በምርት ጥራት፣ በመሬት አቅርቦት እንዲሁም የኤሌክትሪክ ኃይልና የውሃ አቅርቦት በፍጥነት ለማግኘት አለመቻልና ለጥሬ ዕቃም ሆነ ለማሽነሪ ግዥ የሚውል የብድርና የውጭ ምንዛሪ እጦት በመሳሰሉ ማነቆዎች የታጠረው የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ባለፉት ዓመታት ሲጠበቅበት ከነበረው... Read more »
የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ካለው ጥራትና ደረጃ አንጻር ሲመዘን፣ በዘርፉ የተሰማሩት አገልግሎት ሰጪ ማህበራት/ተቋማት የያዙት ሽፋን በቂ ያለመሆኑ፤ የማያስተማምንና ምቾት የሌለው፤ ለጥንቃቄ የማይመች፤ ደኅንነቱ የማያስተማምንና ጊዜን የሚያባክን መሆኑ ይነገራል፡፡ በዘርፈ ብዙ... Read more »
ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፉ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከመደገፍ ባለፈ ለዜጎች የሥራ እድል መፍጠር እንዲችል ለይታ በመስራት ላይ ትገኛለች። የዘርፉ የእድገትና የለውጥ ማጠንጠኛ ተደርጎም ተወስዷል። ይህን ጉዳይ በመምዘዝ የሚተነትነው የአለም ባንክና አጋሮቹ፣ አለም አቀፉ የፋይናንስ... Read more »
አዲስ ዘመን፡- መንግሥት ኢኮኖሚውን ሪፎርም ማድረግን በተመለከተ እስከ አሁን ለሪፎርሙ መደላድል ሲሠራ መቆየቱም ይነገራል። ከዚህ በኋላ በኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ በትኩረት እንደሚሠራ እየገለፀ ነው። ሪፎርሙ በዋናነት ምን ምን ተግባሮች የሚከናወኑበት ነው? ኮሚሽነር አበበ፡-... Read more »
ኢትዮጵያ በባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ከመቶ ዓመት በላይ ታሪክ ያላት አገር ናት። በኢትዮጵያ የባቡሩ አገልግሎት ከመጀመሩ በፊት በ18ኛው ክፍለ ዘመን በጅቡቲ ወደብ በኩል ለውጭ ገበያ በየዓመቱ 12 ሺህ ቶን የሚሆን ሸቀጥ ታቀርብ ነበር።... Read more »
በሀገራችን ያለውን የሠው ኃይል በተቀናጀ መልክ ወደ ሥራ የሚያስገባ እውቀትም ሆነ አሠራር ባለመኖሩ የሥራ አጡ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል:: በአሁኑ ወቅት ብዛቱ ከአስር ሚሊየን በላይ እንደደረሰ መንግስት አስታውቋል:: ይህንን ኃይል... Read more »
ወጣት ፀሐይ መካሻ ከሶስት ዓመታት በፊት በአንድ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ እንደነበር ታስታውሳለች። በወቅቱም ደመወዝ አነስተኛ ነበር የሚከፈላት። ብዙም ሳትቆይ ስራውን በመልቀቅ ሌላ ስራ ማፈላለግ ትጀምራለች። ከብዙ ልፋት በኋላም ላይላክ... Read more »
የአገራችን ኢኮኖሚ ሲነሳ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አብረውት የሚነሱ በርካታ ጉዳዮች አሉ። እድገቱ፣ ሙስናው፣ ኢ-ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍሉ፣ ግሽበቱ፣ ግብርናው፣ ድህነት፣ የስራ እድሉ፣ የኑሮ ውድነቱ፣ ኢንቨስትመንቱ ወዘተ ሁሉ በዙሪያቸው ያሉና በዘርፉ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ... Read more »
ኢትዮጵያ ያላትን የደን ሀብት ጥቅም ላይ በማዋል ሂደት ብዙም ያልተጓዘች ሀገር ናት፡፡ ያለንን የደን ሀብት በወጉ መገልገል አለመቻላችን ደግሞ አንድም ከደን ምርት ማግኘት የሚገባንን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ሲያሳጣን፤ በሌላ በኩል ደግሞ የደን ሽፋናችን... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአዲሱ አመት መንግስታቸው በትኩረት ከሚያከናውናቸው ተግባራት ውስጥ የሥራ እድል ፈጠራ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶታል። የሥራ እድል ፈጠራው ዘላቂ እና አስተማማኝ እንዲሆን የግሉ ዘርፍ ያለውን አቅም አሟጠን እንጠቀማለን ብለዋል።... Read more »