የሰብል ልማትን ከልማዳዊ አሰራር በመውጣት ስራውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግና በምግብ እህል ራስን መቻል ተመራጭ እንደሆነ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ።በአገራችን ከ10 አመታት በላይ የዘለቀው የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማዘመን የሰብል ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ስራ ምን... Read more »
ኢትዮጵያ የውሀ ማማ ሆና ሳለ ዜጎቿ የሚጠሙባት፣ ዓመቱን ሙሉ ወንዞቿ እየፈሰሱ ዝናብ ጠብቃ ብቻ በማምረት የምትታወቅ ሀገር ናት። ተፈጥሮ የለገሰቻት በርካታ ለመስኖ ልማት ጭምር የሚውሉ ወንዞች ቢኖሯትም የሚጠቀምባቸው አጥተው ሲባክኑ ኖረዋል። በአንዳንድ... Read more »
የመልካም አስተዳደርና የመሰረተ ልማት ችግሮች እንዲሁም የስራ እድል ፈጠራ ሥራዎች ከተሞች ከሚፈተኑባቸው ጉዳዮች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ሰላምና መረጋጋት ሲታጣ ደግሞ ስራውን የበለጠ ውስብስብና ከባድ ከማድረጉም በላይ የከተሞችን ልማት የሚጎዳ፣ የነዋሪዎችን ወጥቶ የመግባት ሕልውናም... Read more »
በኢትየጵያ ውስጥ የከርሰ ምድርን ውሃ ሳይጨምር 123 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር የውሃ ሀብትና ከ36 ሚሊየን ሄክታር በላይ ሊለማ የሚችል መሬት እንዳለ ጥናቶች ያመላክታሉ:: እነዚሁ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በሰብል የለማው የአገሪቱ መሬት ግን 16 ሚሊየን... Read more »
የዓለም ባንክ በ2020 ለኢንቨስትመንትና ምቹ ቢዝነስ ከባቢ ያላቸውን ሀገራት ደረጃን በቅርቡ ይፋ አድርጓል፡፡ ደረጃውን ለማውጣት የዓለም ባንክ አስር መመዘኛዎችን እንደመስፈርት ተጠቅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ቢዝነስ ለመጀመር ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ረገድ፣ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥና የንብረት... Read more »
ኢትዮጵያ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ (ሪፎርም) በዚህ ዓመት ይፋ አድርጋለች፡፡ ማሻሻያውም እስካሁን የተገኙ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ለመፍታትና አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር ብሎም የፖሊሲና ተቋማዊ ማዕቀፎችን ደረጃ ማሻሻል ታሳቢ... Read more »
በርካታ ባለሃብቶች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በግብርናው ዘርፉ ተሰማርተው እየተንቀሳቀሱ ቢሆንም፤ በአገር ኢኮኖሚ ላይ የሚጠበቅባቸውን ያህል አስተዋጽኦ እያደረጉ ናቸው ለማለት አያስደፍርም።ክልሉ በተለይም ማንጎ እና ቀርከሃ በማምረት ቢታወቅም፤ ማንጎም በበሽታ በመጠቃቱ አርሶ አደሩን በሚገባው... Read more »
በበጀት አመቱ ከመንግስት ዋና ዋና የልማት የትኩረት አቅጣጫዎች መካከል ንጹህ የመጠጥ ውሀን ተደራሽነት ማስፋፋት አንዱ እንደሆነ ተቀምጧል። የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴርም የተቀመጠውን አቅጣጫ ለማስፈጸም ዝግጅት አጠናቋል። በቅርቡም ፕሮጀክቶቹ የሚጀምሩ ሲሆን፤ በአጠቃላይም በሁለተኛው... Read more »
የሀይል ዘርፍ ሪፎርም ለማካሄድ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው። የፍኖተ ካርታው ዝግጅት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደተጠናቀቀ የሪፎርም ሥራው ይከናወናል። ሪፎርሙ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ብሎም ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት የራሱን ሚና ይጫወታል ተብሎ ተስፋ... Read more »
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት መሰረቱ የግብርናው ዘርፍ ነው።ግብርናው ሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ፣የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት እና የሌሎች ልማት ሥራዎች ደጋፊ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።ሀገሪቱ ለዓመታት ባስመዘገበችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ውስጥም እንዲሁ ግብርናው የአምበሳውን ድርሻ... Read more »