አቶ ተስፋዬ ፍቃዱ በስማቸው የተሰየመ የኦቾሎኒ ቅቤ ማኑፋክቸሪንግ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። በኦሮሚያ ክልል ፍቼ ከተማ ተወልደው ያደጉት የዛሬው የስኬት አምድ እንግዳችን፤ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍቼ ከተማ ተከታትለዋል። ቤተሰቦቻቸው በንግድ ሥራ... Read more »
መንግሥት ከአምስቱ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ምሰሶ ለሆነው የማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። ይሁን እንጂ ዘርፉ ገና ያልተነካ፣ በብዙ ያልተሠራበትና በአግባቡ ያልተመራ እንደመሆኑ የሠለጠነና ብቁ የሆነ የሰው ኃይል የሚያስፈልገው እንደሆነም ይነገራል።... Read more »
በሀገራችን የሆልቲካልቸር ኢንዱስትሪ በተቀናጀ መልኩ መንቀሳቀስ ከጀመረ ከአስራስምንት ዓመታት በላይ ዕድሜን አላስቆጠረም:: በአበባው ዘርፍ የተሻለ የሚባል እንቅስቃሴ ቢኖርም የአትክልትና ፍራፍሬው ዘርፍ ግን ሀገራችን ካላት እምቅ ሀብት አኳያ በትኩረት ሊሠራበት እንደሚገባ ይታመናል:: መረጃዎች... Read more »
የምድራችን ሙቀት መጠን ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። ለዚህም ዋናው ምክንያት የሰው ልጅ ሲሆን፤ በሰው ልጆች ድርጊት የአየር ንብረት ለውጥ መላውን ዓለም ሕይወት እየቀየረው መሆኑ ይታመናል። ታዲያ በአሁን ወቅት በፍጥነት... Read more »
በሀገራችን ቡና በስፋት ከሚለማባቸው አካባቢዎች መካከል የኦሮሚያ ክልሎቹ የወለጋ ዞኖች ይጠቀሳሉ። ዞኖቹ ባለፉት ዓመታት ሰላም ርቋቸው የቆየ ቢሆንም፣ በአካባቢው ሰላምን ለማምጣት በተደረጉ ጥረቶች በዞኑ ሰላም ከመስፈኑም በተጨማሪ ሰፋፊ የግብርና ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት ከታደሉ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ነች። ሁሉም አይነት የአየር ፀባይ፣ ሥነ ምህዳር፣ እፅዋት፣ የዱር እንስሳት (ብርቅዬ የሚባሉትን ጨምሮ)፣ አእዋፋት እና ልዩ ልዩ ተፈጥሯዊ ሀብቶችን በውስጧ አስማምታ ይዛለች። የሥነ ምድራዊ አወቃቀርና... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው አንዱ ተግዳሮት ከውጭ የሚገቡ ግብዓቶችን በሚፈለገው ልክና ወቅት ማግኘት አለመቻል መሆኑ ይገለጻል:: እነዚህን ግብዓቶች ለማስገባት የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አለመቻልም ሌላው ተግዳሮት ሆኖ ቆይቷል:: በተለይ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ማጠናቀቂያ ግብዓቶች በአብዛኛው... Read more »
የዲዛይኒንግ ሙያ ምንነቱ እንኳን በውል ሳታውቅ ገና በጠዋቱ በለጋ እድሜዋ በውስጧ ሲብሰለሰል ቆይቷል:: ልጅ ሳለች ጀምሮ ሀሳቧን በተግባር ለመተርጎም ዲዛይኖችን በመፍጠር የተለያዩ ልብሶች በመሥራት እጆቿን ታፍታታ ነበር:: በወቅቱ ታድያ ሕልሟን እውን ለማድረግ... Read more »
ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው የወርቅ ክምችት እንዳላት ይነገራል። በሀገሪቱ እስካሁን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል። ይሁን እንጂ ይህን ሀብት በማልማት ጥቅም ላይ እንዲውል የማድረጉ ሂደት እምብዛም አልተሠራበትም።... Read more »
ሀገራት የኢንቨስትመንት ዘርፋቸውን በማሳደግ ጥቅል አገራዊ እድገታቸውን ዘላቂ ለማድረግ ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎችን (Special Economic Zones) ማቋቋም ነው። ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች የሚፈጥሩትን የስራ እድል፤ ለአገር በቀል የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪው መስፋፋት... Read more »