የገበያ ሚዛን ማስጠበቂያ – ህብረት ስራ ማህበራት

በፍሬህይወት አወቀ ገበያን በማረጋጋት ዓላማ አድርገው የሚሰሩ የህብረት ሥራ ማህበራት ለአርሶ አደሩም ሆነ ለሸማቹ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም። ይሁን እንጂ ነጋዴውና ደላላው ባለው ፈርጣማ ክንድ ገበያው እንዳይረጋጋ በማድረግ አርተፊሻል የዋጋ... Read more »

ወጣቶችን የጠቀሙ የኮንስትራክሽን ማዕድናት

በአስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ በርካታ የመአድን ሀብት እንደሚገኙ በተለያዩ ግዜያት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከከበሩት ጀምሮ ለኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ግብአትነት ልዩ ልዩ ማእድናት እንዳሉም እነዚሁ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይሁን እንጂ መአድናቱ በበቂ ጥናት ባለመረጋገጣቸው በስፋት ጥቅም... Read more »

በዘቢ ሞላ ሐድራ የተገነባው እስላማዊ ቤተ መጻህፍት – ታሪክን ወደፊት

ይበል ካሳ  ዘቢ ሞላ ሐድራ በጉራጌ ዞን ውስጥ ቀቤና ወረዳ ከዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ በሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የአንድ መቶ አስራ አንድ ዓመት ዕድሜ ጠገብ ታሪካዊ የሃይማኖት፣ የባህልና የቅርስ ማዕከል... Read more »

20 ሚሊዮኖችን በሥራ ለመለወጥ የወጠነው አገራዊ ለውጥ

ፍሬህይወት አወቀ ወጣት ማለት አዳዲስ ነገሮችን ለመተግበር የሚናፍቅ፤ ብርታትና ጥንካሬ የተሞላ፤ ትኩስ ሀይል ብቻ ሳይሆን የማይቻል የሚመስለውን ሁሉ የሚችል ጉልበታም ነው።በከተሞች ሲርመሰመሱ የሚታዩትና ባህር ተሻግረው የሚጓዙት ሥራ ፈላጊ ወጣቶችም ኑሯቸውን ከማሻሻል ባለፈ... Read more »

በመኖ እጥረት የተፈተነው የዶሮ እርባታ

 ፍሬህይወት አወቀ ለሰው ልጅ አዕምሯዊና አካላዊ ዕድገት ወሳኝ ከሆኑት የምግብ አይነቶች መካከል አንዱ ፕሮቲን ነው፡፡ ፕሮቲን በተለይም በህፃናት ዕድገት ላይ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የህፃናት መቀንጨር የሚስተዋል... Read more »

አስደማሚው የሲሚንቶ ዋጋ

ለምለም መንግሥቱ ደባርቅ ዩኒቨርስቲ አራተኛ ትውልድ ከሚባሉት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው ። ዩኒቨርሲቲው በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሥር ሆኖ የተለያዩ ተግባራት ሲከናወኑለት የቆየ ሲሆን፣ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ግን ግንባታዎችን ጨምሮ አንዳንድ ሥራዎችን... Read more »

የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያ መደረጉ ተገቢ ነው?

በመላኩ ኤሮሴ በቅርቡ በነዳጅ የመሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ በማድረግ አዲስ የነዳጅ ሽያጭ ዋጋም ይፋ መደረጉ ይታወቃል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር በቅርቡ የነዳጅ ዋጋ መሸጫ በአማካይ 20 በመቶ ጭማሪ እንደተደረገበት ነው ይፋ ያደረገው። በአዲሱ... Read more »

የምድር በረከት ከለውጡ ማግስት ያንሰራራው የወርቅ ንግድ

አስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ የማእድን ዘርፉ ገና ብዙ እንዳልተሰራበትና ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንደማይገኝ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ማእድንና ነዳጅ ሚንስቴር መረጃ እ.ኤ.አ በ2014 አገሪቱ ከማዕድን የወጪ ንግድ... Read more »

አዳዲስ አማራጮች – ለመኖሪያ የቤት አቅርቦት

ፍሬህይወት አወቀ ለነዋሪዎቿ በቂ መጠለያ ማቅረብ የተሳናት አዲስ አበባ ከተማ ዕለት ዕለት ህገ ወጥ የቤቶች ግንባታና ለሰው ልጆች መኖሪያ ምቹ ያልሆኑ የላስቲክና የሸራ ቤቶች ሊታዩባት የግድ ሆኗል። በተለይም በአሁኑ ወቅት ችግሩ ከምንግዜውም... Read more »

የኢኮኖሚ ዕድገት ተስፋና ስጋት

ፍሬህይወት አወቀ  የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት መካሄዱ ይታወሳል። በዕለቱ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት የኢፌዴሪ... Read more »