‹‹ሰው ሰራሽ ፀሀይ››

ታምራት ተስፋዬ የሰው ልጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እድገት በጨመረ ቁጥር የፀሐይ አስፈላጊነትና የምድር ላይ ህይወት ቁርኝት ይበልጡኑ ይፋ እየሆነ መጥቷል።በርካታ የስነ ፈለክ ሊቃውንት ስለፀሐይ ጠንቅቀው ለማወቅ እጅግ ብዙ ጥናት አድርገዋል።ሆኖም ኮከቢቱን በተመለከተ ብዙ... Read more »

የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ

ታምራት ተስፋዬ ቆሻሻን ማስተላለፍ (የቆሻሻ ቅብብሎሽ) /Waste Transfer/ቆሻሻ መቀባበል ከአነስተኛ ቆሻሻ ማጓጓዣ ተሸከርካሪ/ከጋሪ ጀምሮ ተሳቢ ወዳለው ትልቅ ተሸከርካሪ ድረስ ያለውን የማስተላለፍ ወይም የመቀባበል ሂደት ያጠቃልላል። ይህ ሁኔታ ትናንሽ ቆሻሻ የሚያጓጉዙ ተሸከርካሪዎች ቆሻሻውን... Read more »

ሙያተኛን እጀ ሰባራ አድራጊው የሕንፃ ውስጥ የፍሳሽ ችግር

ለምለም መንግሥቱ ማዘጋጃ ቤት የተቋቋመበት፣ የሕዝብ ቁጥሩ ሁለት ሺህ እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ ከዚህ የሕዝብ ቁጥር ውስጥ ደግሞ ቢያንስ 50 በመቶ የሚሆነው ነዋሪ ከግብርና ውጪ በሆነ የሥራ መስክ የተሰማራ ሆኖ ሲገኝ ከተማ... Read more »

የቡና ገበያን አሳላጩ የምርጥ ቡና ቅምሻ ውድድር

ሰላማዊትውቤ ቡና የሚቀመሰው ጣዕሙንና ጥራቱን ለመለየት ብቻ አይደለም። በዓለም የቡና ገበያ ከፍተኛውን የሽያጭ ዋጋ እንዲያስገኝ በማሰብም ጭምር ነው። ሆኖም ጥራቱ ጣዕሙን ጣዕሙ ደግሞ ጥራቱን የሚወክል እንደመሆኑ የሚያወጣው ዋጋ በነዚሁ የአንድ ሳንቲም ሁለት... Read more »

ያልተደፈረው የክልሉ የኢነርጂ ማዕድን ሃብት

 አስናቀ ፀጋዬ  በአማራ ክልል በተለያዩ ጊዜያት በተደረጉ ጥናቶች በርካታ የከበሩ ማእድናት በተለያዩ አካባቢዎች ላይ እንደሚገኙ መረጋገጡን አስታውቋል። በጥናት ከተረጋገጡ የከበሩ ማእድናት ውስጥም ኦፓል በተወሰኑ ደረጃዎች ደግሞ ወርቅ እንደሚገኝ ከክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት... Read more »

የቤት ልማት አማራጮች

ፍሬህይወት አወቀ  የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም እንደየአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ ቢለያይም ችግሩ ሀገራዊ እየሆነ ከመጣ ውሎ አድሯል።እንደሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ችግሩ ጎልቶ የሚታይበትን የአማራ ክልልን ለመዳሰስ ወደናል።ከክልሉ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ለመኖሪያ ቤት እጥረት... Read more »

የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ በስኬትና ስጋት መካከል

ታምራት ተስፋዬ ኢትዮጵያ ግብርናዋን ከኢንዱስትሪ ጋር በማስተሳሰር ከጥምረቱ ፍሬ ተጠቃሚ ለመሆን በ2009 ዓ.ም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በይፋ ጀምራለች። ለፓርኮች ግንባታም 17 ቀጣናዎች ተለይተዋል። በፓይለት ፕሮጀክት ደረጃ የጥሬ ዕቃዎች ምርት መገኛ... Read more »

ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት የማድረግ የ10 ዓመት ራዕይ

ፍሬሕይወት አወቀ ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ በሁሉም ዘርፍ ሀገሪቱን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ የሚያሳልጥ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ የልማት ዕቅድ ባለፈው ጊዜ ከነበረው ሀገራዊ ዕቅድ የሚለይበትና በሀገሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ የሚኖረው... Read more »

በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ – መጪዎቹ አሥር ዓመታት

ውብሸት ሰንደቁ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመጪዎቹን አሥር ዓመት ጉዞውን አቅዷል፡፡ ለአፈፃፀም ያመች ዘንድም ትልሙን በሁለት ምዕራፎች ከፋፍሏል፡፡ ከተቋሙ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ፤ የመጀመሪያው አምሥት ዓመት ከተያዝው በጀት ዓመት እስከ 2017 ዓ.ም የሚፈፀም... Read more »

የኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮትአገልግሎት ለተገልጋዩ እፎይታ

ውብሸት ሰንደቁ አስመጪና ላኪ ነጋዴዎች ደጅ አስጠኝና አንከራታች ለቅሬታ የዳረጋቸውና ለሙስና ያጋለጣቸው አሠራር መሆኑን አቤት ሲሉ ዘመናት አስቆጥረዋል።ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ መንግሥት በዘየደው መላ ነጋዴዎች ተመችቷቸው እንዲሠሩ፤ የማንንም ቢሮ ለማንኳኳትና የየትኛውንም አገልጋይ ለማየት... Read more »