ፍሬህወት አወቀ መንገድ ለአንድ ሀገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ የጎላ አስተዋጽኦ ማበርከት ከሚችሉ መሰረተ ልማቶች መካከል አንዱ ነው። መንገድ ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቅ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ለሚገኙ የፌዴራል፣ የክልልና የገጠር መንገዶች ጥገና ብቻ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የዲያስፖራውን ተሳትፎ ለማጠናከር ፣ የዲያስፖራ ማህበረሰብ ተሳትፎ ያለበት ሁኔታና በቀጣይ ዘላቂ ስትራቴጂ ለማዘጋጀት ሀገር አቀፍ ጥናት ማከናወን በሚያስችል ሁኔታ ላይ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር እየሰራ ይገኛል። በዚህም የዲያስፖራውን ተሳትፎ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይመራሉ ተብለው የተለዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። መንግሥት በተለይ ለአዲስ አበባና ለአዳማ ዩኒቨርሲቲዎች በዙሪያቸው እስከ 200 ኪሎ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በሀገሪቱ እየተከሰቱ ካሉ የአካባቢ ችግሮች የመሬት መራቆት፣ የአፈር መከላት፣ የብዝሃ ህይወት ሃብት መመናመን፣ የከርስ ምድርና የገፀ ምድር ውሃ መቀነስ እንዲሁም የስርዓተ ምህዳር ግልጋሎት መዛባት የመሳሰሉት ከደን ሃብት መመናመን ጋር የተያያዙ... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ መጠለያ ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጉ መሰረታዊ ፍላጎቶች መካከል አንዱ ነው። ይሁን እንጂ በሀገሪቷ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ የመጠለያ ችግር ዕለት ከዕለት እየበረታ መጥቷል። ችግሩ በተለይም አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ሳይቀር... Read more »
ሰላማዊት ውቤ በምግብ ራስን መቻል፣ ከውጪ የሚገባውን ስንዴ በማስቀረት በሀገር ውስጥ በቂ ስንዴ ማምረት፣ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን እንዲሁም አዳዲስና ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አርሶና አርብቶ አደሮችን የዕውቅናና ሽልማት... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ኢትዮጵያጵያ በቀንድ ከብት ሀብት በአፍሪካ አንደኛ ስትሆን በዓለም ደግሞ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ሀገሪቱ 22 ዓይነት ዝርያ ያላቸው 60 ነጥብ 9 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች፤ 15 ዓይነት ዝርያ ያላቸው 31 ነጥብ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ የአማራ ክልል በተፈጥሮ ማዕድን ሀብት ባለፀጋ ቢሆንም በሚፈለገው ደረጃ ሀብቱን ጥቅም ላይ እንዳያውል በርካታ ችግሮች እንዳሉ ከክልሉ የመአድን ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የክልሉን የማዕድን ሀብት በሚፈለገው መጠን በጥናት... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ የግል ባለሃብቶች በሀገሪቱ የልማት ሥራዎች ላይ የጎላ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ አዋጭነቱ አያጠያይቅም። ይሁንና የግሉ ዘርፍ ትርጉም ያለው ውጤት ማምጣት የሚችለው በሚሳተፍባቸው የንግድና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ህጋዊነት ባለው መንገድ ማስተናገድ ሲቻል ብቻ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ የአንድን ኢኮኖሚ በመንግሥት ትከሻ ብቻ ወደተሻለ ደረጃ ማሸጋገር አይቻልምና የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ይህንን አስመልክቶ ኢትዮጵያ በተለይ በኢኮኖሚው ዘርፍ ትላልቅ ሪፎርሞችን እያካሄደች ትገኛለች። በተለይ በግሉ ዘርፍ አሳሪና አላንቀሳቅስ ያሉ... Read more »