አስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ በርካታ በተፈጥሮና በሰው የተተከለ ሰፊ የደን ሃብት እንደነበር ታሪክ ያስረዳል።በዚህ ሰፊ የደን ሃብት ውስጥም ለቁጥር የሚታክቱ የዱር እንስሳት እንደነበሩም የታሪክ መዛግብት ያስነብባሉ ። ይሁንና በህገወጥ ሰፈራና ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ የደን... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣኑ ከቀናት በፊት የስድስት ወር አፈፃፀሙን ይፋ አድርጓል፡፡ በግማሽ ዓመት ውስጥ 492 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የግንባታና የጥገና ሥራዎችን ለመስራት አቅዶ 435 ኪሎ ሜትር በማከናወን የእቅዱን... Read more »
ይበል ካሳ አንድ በመቶ የሚሆኑት ከሁለት መቶ የማይበልጡት ጥቂት የዓለማችን ቱጃሮች ዘጠና ዘጠኝ በመቶ የሚሆነውን የዓለማችንን ሃብት እንደያዙት ሁሉም አውቆትና ተቀብሎት አድሯል። እናም ድህነት ዋነኛው የሰው ልጆች ችግር፣ ዓለማችንም የድሆች ሆነው እንደቀጠሉ... Read more »
ይበል ካሳ ባለፉት ሦስት አስርተ ዓመታት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ስለመግባት፤ ስለ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር አብዝቶ ተወርቷል። ኢኮኖሚያዊ ሽግግሩን ዕውን ለማድረግ ደግሞ የግብርናውን ዘርፍ ማዘመን ዓይነተኛው መንገድ መሆኑም ተገልጿል። የግብርና መር... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ አቶ አሰፋ መንገሻ ውጭ ሀገር በሚኖሩበት ወቅት የሚያዩት ቴክኖሎጂ ያሳደረባቸው መንፈሳዊ ቅናት ዛሬ ለተሰማሩበት ኢንቨስትመንት መነሻ ሆናቸው። እሳቸው በሙያ አካውንታንት ይሁኑ እንጂ ለቴክኖሎጂ ጥልቅ ፍቅር ነበራቸው፤ አላቸውም። እስራኤል ሀገር በሙያቸው... Read more »
ታምራት ተስፋዬ ፌስቡክ ሰዎች ጓደኛ የሚያፈሩበት፤ ስሜት፣ ሃሳብና እውቀታቸውን የሚለዋወጡበት፣ የሚያሰራጩበትና የሚስተላልፉበት ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ ነው። በመድረኩ መልካምና ገንቢ እሳቤዎች የሚንሸራሽሩበትን ያህል በተለይ በአሁኑ ወቅት ሲመሰረት አላማው ካደረገው ማህበራዊ ሚናው በማፈንገጥ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ በአሁኑ ጊዜ በሰሚንቶና ብረት ዋጋ መናር እና የአቅርቦት ማነስ ምክንያት የኮንስትራክሽን ሥራ መቀዛቀዙ ይነገራል። የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ከሥራው ለመውጣት ጫፍ ላይ መድረሳቸውን እየተናገሩ ነው። በተለይ የሲሚንቶ ግብአት አቅርቦትን ለማሻሻልና ዋጋውንም... Read more »
በጋዜጣው ሪፖርተር ‹‹በውጪ ሀገር የደከምኩበትን ጉልበት ግማሹን ያህል በሀገሬ ላይ ብሰራ ምንያክል ውጤታማ መሆን እንደምችል ስለተረዳሁ ነው ወደ ሀገር ቤት የመጣሁት። እዚህም ከመጣሁ በኋላ ምን ብሰራ የት ቦታ ብሰራ ያዋጣኛል የሚል መጠነኛ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ኢትዮጵያ ወርቅ፣ፕላቲኒየም፣ኒኬልና ታንታለምን የመሰሉ የማዕድን ሃብት እንዳላት በታሪክ የሚታወቅ ቢሆንም የማዕድን ዘርፉ ግን ገና ብዙ እንዳልተሰራበትና ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንዳልሆነ ከኢትዮጵያ ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በተለያዩ ግዚያት የወጡ... Read more »
ጌትነት ተስፋማርያም ስድስት ሰዎች በአንዴ ቢስተናገዱባት ልትጨናነቅ የምትችለው አነስተኛ የመኖሪያ ቤታቸው በርካታ አገልግሎቶችን ትሰጣለች። አራት በአራት በሆነችው ጠባብ ቤት አንዱ ጥግ ላይ መኝታቸውን ሲያሳርፉ በሌላኛው ጥግ ደግሞ ለማብሰያ የሚሆኑ ምድጃዎች ተቀምጠዋል። መኖሪያ... Read more »