አጋጣሚን ወደ ስራ የቀየሩ ባለሙያ

ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ከገቡ በኋላ የደረጃ አራት ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከትምህርታቸው ጎን ለጎንም በግላቸው የልብስ ስፌት ሙያን ከፋሽን ዲዛይን ጋር... Read more »

ጅምር ህንፃዎች አገልግሎታቸው እስከምን?

ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ጅምር ህንፃ ውስጥ እንደ ባንክ ያሉ ትላልቅ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሳይቀሩ በኪራይ መጠቀም በመለመዱ ህንፃውን የሚያስገነባው አካልም ህንፃውን ሰርቶ ከማጠናቀቅ ይልቅ ለኪራይ አገልግሎት በሚውለው ላይ ብቻ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ እስከሚመስል... Read more »

የዘርፉን የብድር አሰጣጥ ሥርዓት ለማሻሻል

ብድር በንግዱ ዘርፍ ለተሰማራ ማንኛውም ዜጋ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም። እንኳን በግልና በቡድን ለሚንቀሳቀስ የንግዱ ማህበረሰብ ቀርቶ መንግሥትም አብዛኞቹን የልማት ሥራዎች የሚያከናውነው በብድር ከመሆኑ አንፃር አስፈላጊነቱ ብዙዎችን ያስማማል። በዋናነት ደግሞ ብድር ከአምና ጀምሮ በሀገሪቱ... Read more »

ቱሉ ሞዬ- ቀጣዩ የከርሰ ምድር ኃይል ምንጭ

ከሚታደሱ የተፈጥሮ የኃይል ምንጮች መካከል አንዱ የጂኦተርማል ኃይል ነው። ይህ ኃይል ከከርሰ ምድር የሚወጣውን የጭስ ሙቀት ወደጉልበት እንዲቀየር በማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል። ከከርሰ ምድር የሚገኘው ይኸው የሙቀት ኃይልም በቀጥታ ጠፈርን ለማሞቅ፣ ለዓሳ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ

ኤሌክትሪክ አምራቹ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሃይል ልማት፣ በኢንቨስትመንት ፣ ሃይል ማመንጫዎች በግንባታ ፣ በአሠራር እና በሃይል ማመንጫዎች ፣ የሃይል ማመንጫ ማስተዳደር እና በሃይል ማስተላለፊያ ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ተቋሙ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »

ደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን

ደብረ ማርቆስ ከተማ የአይረሴውና የዘመን አይሽሬው የስነጽሁፍ ቀንዲሉ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የበቀሉባት ናት። ታዋቂና ስመጥር ደራሲያን፣ ተዋንያን፣ ገጣሚያን የተገኙባት ከተማ ናት። በስራቸው አንቱ የተባሉ ሀገር ወዳድ ዜጎች የተፈጠሩባት ጥንታዊት... Read more »

ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤትለማድረግ አዲስ መላ

ኢትዮጵያ በአማካኝ ከ100 ሚሊዮን በላይ የህዝብ ብዛት አላት። በአሁኑ ወቅት የህዝብ ቁጥሯ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መጥቷል። ከህዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞም ለዜጎች አስፈላጊና መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶች ተደራሽ ማድረግ ከባድ እየሆነ መጥቷል። በተለይም... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የንግድ ሥራ ፈጠራ ሀሳብ

በሰለጠነው ዓለም የቢዝነስና ንግድ ሀሳብ ከማንኛውም ሸቀጥ በላይ ውድ ነው። ምን ያህል ገንዘብ ሊያስገኝ እንደሚችል በመገንዘብም ለቢዝነስ ወይም ንግድ ሀሳቡ ከፍተኛ ግምት ይሰጣል። እንደውም የቢዝነስና ንግድ ሃሳቦችን በመሸጥ የሚተዳደሩና ህይወታቸውን የለወጡ ጥቂት... Read more »

የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግ ኢኮኖሚውን ማሳደግ

በኢትዮጵያ ካለው ህዝብ ከ65 ከመቶ በላይ የሚሆነው የባንክ አገልግሎት የማያገኝ ነው። ብዙውን ጊዜ እነዚህ ከባንክ ውጪ ናቸው ተብለው የሚታሰቡት የህብረተሰብ ክፍሎች ሴቶች ፣ የገጠር ነዋሪዎች ፣ ስደተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች ናቸው።... Read more »

የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ስምምነት ለግል ዘርፍ እድልና ስጋት

የዛሬ አምስት ወር ገደማ ወደ ስራ የገባውን የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ፈርመው ተቀብለውታል። ስምምነቱን በርካታ ሀገራት ፈርመው የተቀበሉት ቢሆንም አሁንም የስምምነቱ ፋይዳዎችና ፈተናዎች እንዲሁም... Read more »