ፍሬህይወት አወቀ የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው በሆነው የመኖሪያ ቤት ችግር ዜጎች በእጅጉ እየተፈተኑ ባሉባት አዲስ አበባ ከተማ መንግሥት የተለያዩ አማራጮችን ሲከተል ይስተዋላል:: ይሁንና ችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሔ ያገኘ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ሲሚንቶ ለኢንቨስትመንት የጀርባ አጥንት ነው። የመንግሥትና የግል ኢንቨስትመንቶች በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት ይጓተታሉ፤ ይስተጓጎላሉ እንዲያውም እስከ መቆም ይደርሳሉ። ይህ ደግሞ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ ቀላል አይደለም። የሲሚንቶ ተፈላጊነት እጅጉን... Read more »
ጌትነት ምህረቴ በአሁኑ ጊዜ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የጥራት ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል።ተገንብተው የሚናዱ ህንጻዎች፤ ተሰርተው ብዙ ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የሚፈርሱ መንገዶች መኖራቸው ይስተዋላል።አንዳንድ የተገነቡ ቤቶች ጥራት መጓደልም ለነዋሪዎች ስጋት የሚፈጥሩ ሆነዋል፡፡ ይህ... Read more »
ይበል ካሳ ለመግቢያና ለመግባቢያ በአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ አገሮች ከ40 እስከ 80 ካሬ ሜትር ቦታ የሚያስፈልጋቸው ገጠሩን ሳይጨምር በከተማ ውስጥ ብቻ በሚኖሩ የመካከለኛና ዝቅተኛ ኅብረተሰብ ክፍሎች ወደ 51 ሚሊዮን የሚጠጋ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ሁሉም የሆነው ከተራሮች ሥር ነው ።የጦርነቱ መንስዔ የሆነው ስምምነት የተፈፀመው ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 468 ኪ.ሜ አካባቢ ርቃ ከምትገኘው ውጫሌ ከተማ አካባቢ በሚገኘው አምባሰል ተራራ ሥር ይስማ ንጉስ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ የጉደር ፋጦ ግድብ ከአዲስ አበባ በ150 ኪሎ ሜትር ርቆ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ልዩ ስሙ መልኬ ዴራ ቀበሌ ውስጥ በፋጦ ወንዝ ላይ እየተገነባ ይገኛል።ግድቡ 40 ነጥብ... Read more »
ይበል ካሳ እኔና «ቤታዊ» ፍልስፍናዬ ፍልስፍና ዋነኛ ዓላማዋ እውነትን መፈለግ ነው። ሆኖም ፈልጋ ያገኘችውን የእውነት ማዕድ እንደ መልኩ አዘጋጅታ ገበታዋን ለግብዣ ታቀርባለች እንጂ “በሞቴ ብሉልኝ” እያለች እንግዳዋን አታጨናንቅም። ግብዣዋን ተቀብለው ወደው ከበሉላት... Read more »
በጋዜጣው ሪፖርተር ህይወት የምትቀጠፍበትን አጋጣሚ በግምትም ይሁን በተዓምር ማወቅ አይቻልም፡፡ አካል ጉዳት የሚደርስበትን አጋጣሚም እንዲሁ መተንበይ አስቸጋሪ ነው፡፡ እነዚህን ክስተቶች ተከትሎም ቀውሶች ሲስተናገዱ ማየት የዕለት ከዕለት ገጠመኞችን ሆኗል፡፡ ክፉውን አያምጣው እንጂ ክፉው... Read more »
ለምለም መንግሥቱ አንድ ሰው በነፍስ ወከፍ ይሄን ያህል ገቢ ማግኘት አለበት ሲባል ቶሎ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ገንዘብ ነው። የነፍስ ወከፍ ድርሻ በአረንጓዴ ልማትም በተመሳሳይ ይገለጻል። አረንጓዴ ቦታ በዓለም አቀፍ የተቀመጠ ደረጃ የወጣለት... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ቱርክ ከአህጉር አፍሪካ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ላይ በጋራ እየሠራች ትገኛለች:: በተለይ ከኢትዮጵያ ጋር በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በባህልና በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ግንኙነት መሥርታለች:: ቱርክ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ከመሰረተችው ጠንካራና ረጅም ጊዜ... Read more »