ለመንገዶች ግንባታ መቀላጠፍ አዳዲስ መላዎች

የሰዎችን የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ከሚያሳልጡና የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የንግድ እንቅስቃሴን ከሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማት አውታሮች መካከል የመንገድ መሰረተ ልማት በግምባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡ በተለይ የመንገድ መሰረተ ልማት በከተሞች አካባቢ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም ምክንያት... Read more »

ምርጫና ኢትዮጵያን የማልበስ የአረንጓዴ አሻራ

የምንገኝበት የክረምት ወር እና ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ መገጣጠሙ ለሶስተኛው ዙር ‹‹ኢትዮጵያን እናልብሳት›› በሚል ለሚካሄደው ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል፡፡ እስከሚቀጥለው የምርጫ ጊዜ የሚመራውን በምርጫ ካርዱ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ የወሰደ ሁሉ... Read more »

ኢንቨስትመንት የሰመረላት ከተማ

ስመጥርና ጥናታዊቷ የደብረ ብርሃን ከተማ ከተመሰረተች ከስድስት መቶ ዓመታት በላይ አስቆጥራለች፡፡ ከተማዋ ሸዋን ማዕከል አድርጋ የኢትዮጵያ የስልጣኔ መሰረትና መናገሻ እንደነበረች የተለያዩ የታሪክ ምሁራንና ድርሳናት ይመሰክራሉ፡፡ ይሁንና የደብረ ብርሃን ከተማ እድሜዋና እድገቷ ተቃራኒ... Read more »

በደቡብ ክልል የመአድን ዘርፉ ሥራ እድል ፈጠራ

ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ለውጡን ተከትሎ በመአድን ዘርፉ በተሰሩ ሀገር አቀፍ የሪፎርም ስራዎች መአድን የማምረት አቅምን በመጨመር ከዘርፉ የሚገኘውን የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ ተችሏል። በተለይ ደግሞ ህግ-ወጥ ንግድን በመከላከል ለብሄራዊ ባንክ የሚቀርበው የወርቅ... Read more »

የሲዳማዎቹ ወጣት የባህል አምባሳደሮች

ወጣቶች ናቸው። የእጅ ጥበበኛው ተጨንቆ የሰራውን የሽመና ውጤትና ከአልባሱ ጋር የሚስማማውን ጌጣጌጥ ከራስ ፀጉራቸው ጀምሮ ተውበውበታል። በአለባበሳቸው ቀልብ በመሳባቸው ስለባህላዊ አልባሱና ጌጣጌጡ ብዙዎች ሲጠይቋቸውና አብረዋቸውም ፎቶግራፍ ለመነሳት ሲያስፈቅዷቸው ነበር። ወጣቶቹ የተዋቡባቸው አልባሳትና... Read more »

የአዌቱ ፓርክ ትንሳኤ

በጅማ ከተማ የሚገኘው የአዌቱ ፓርክ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ፣ በከተማዋ የሚገኝ ብቸኛው እድሜ ጠገብ ፓርክ ነው። ፓርኩ ለበርካታ ዓመታት ለአካባቢው ህዝብ እና ለጎብኚዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃል። ካለፉት 15 ዓመታት... Read more »

አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ15 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በከተማዋ ሰባት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ለአገልግሎት ለማዋል ከያዘው ዕቅድ 70 በመቶ መድረሱንና ቀሪው በ2014 በጀት አመት ሙሉ ለሙሉ... Read more »

የህንጻ ግንባታ ቴክኖሎጂን በተግባር

መኖሪያ ቤት ለዜጎቿ ተደራሽ ማድረግ ፈተና የሆነባት አዲስ አበባ ዛሬ ችግሩ እየተባባሰ የመጣ መሆኑን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተረዳችበት ወቅት ይመስላል። ለዚህም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያየ መንገድ የቤት ልማቱን ሊያቀላጥፉና የዜጎችን የዕለት ተዕለት... Read more »

የምርጥ ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊ

አቶ ታምሩ ታደሰ ይባላሉ። ‹‹ታምሩ ታደሰ ኃላፊነቱ የተወሰነ ቡና አቅራቢና ላኪ ድርጅት›› ባለቤትና መሥራች ናቸው። ድርጅቱን የመሰረቱት በአምስት ሚሊዮን ብር ቢሆንም የወራት ዕድሜ ባስቆጠረ አጭር ጊዜ ካፒታላቸው ወደ 30 ሚሊዮን ብር ማደግ... Read more »

ሐዋላ – ከ200 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች መዘከሪያ

ከ20 ዓመት በፊት ‹‹ሪሚታንስ›› ማለትም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ዜጎች ለቤተሰቦቻቸው ወይም ለሀገር የሚልኩት የውጭ ሀገር ገንዘብ በግልም ይሁን በማህበር እንዲሁም በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጠው እንዳልነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።... Read more »