መላኩ ኤሮሴ ከሌሎች ቴክኖሎጂዎች አንጻር ሲታይ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ) ቴክኖሎጂ የቅርብ ጊዜ ክስተት ነው፡፡ ቴክኖሎጂው በ20ኛ ክፍለ ዘመን አጋማሽ አካባቢ የተዋወቀ ነው፡፡ እ.ኤ.አ1956 “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ” የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካዊው... Read more »
ለምለም መንግሥቱ በቡታጅራ ከተማ ሰሞኑን በነበረኝ ቆይታ በመሠረተ ልማት ግንባታ ብዙ ለውጦችን ለመታዘብ ችያለሁ:: የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በኮብል የድንጋይ ንጣፍ፣ ዋና ዋና መንገዶች ደግሞ በአስፓልት ደረጃ ተሰርተው ከመንገድ ዳር መብራቶች ጋር ከተማዋ... Read more »
ይበል ካሳ ኢትዮጵያ የታላቁ ፍጥረት የሰው ዘር መገኛ፣ የራሷ ፊደልና የዘመን አቆጣጠር ያላት፣ እንደ ጥምቀት፣ መስቀል፣ ፍቸ ጫምባላላ የመሳሰሉ መንፈሳዊና ባህላዊ ብርቅዬ ቅርሶችን ለዓለም ያበረከተችና ሌሎችም ተዘርዝረው የማያልቁ ታላላቅ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ በሀገሪቱ ከሚስተዋሉ በርካታ ችግሮች መካከል የመኖሪያ ቤት ችግር ቀዳሚው ስለመሆኑ የከተማዋን ገጽታ አጠልሽተው በየጥጋ ጥጉ የተኮለኮሉት የላስቲክና የሸራ መጠለያዎች፤ በከተማዋ ዳርቻና ወንዞች አካባቢ ተስፋፍተው የሚታዩ የጨረቃ ቤቶች ምስክር ናቸው። በአጭር... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ወጣቶች የራሳቸውን ቢዝነስ አቋቁመው ኑሮን ለማሸነፍ ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር በማህበር ተደራጅተው በልዩ ልዩ የቢዝነስ መስኮች ውስጥ በመሳተፍ ገቢ ለማግኘት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት በግል የራሳቸውን ቢዝነስ ከመጀመር ይልቅ መንግስት... Read more »
በፍሬህይወት አወቀ ገበያን በማረጋጋት ዓላማ አድርገው የሚሰሩ የህብረት ሥራ ማህበራት ለአርሶ አደሩም ሆነ ለሸማቹ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም። ይሁን እንጂ ነጋዴውና ደላላው ባለው ፈርጣማ ክንድ ገበያው እንዳይረጋጋ በማድረግ አርተፊሻል የዋጋ... Read more »
በአስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ በርካታ የመአድን ሀብት እንደሚገኙ በተለያዩ ግዜያት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከከበሩት ጀምሮ ለኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ግብአትነት ልዩ ልዩ ማእድናት እንዳሉም እነዚሁ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይሁን እንጂ መአድናቱ በበቂ ጥናት ባለመረጋገጣቸው በስፋት ጥቅም... Read more »
ይበል ካሳ ዘቢ ሞላ ሐድራ በጉራጌ ዞን ውስጥ ቀቤና ወረዳ ከዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ በሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የአንድ መቶ አስራ አንድ ዓመት ዕድሜ ጠገብ ታሪካዊ የሃይማኖት፣ የባህልና የቅርስ ማዕከል... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ወጣት ማለት አዳዲስ ነገሮችን ለመተግበር የሚናፍቅ፤ ብርታትና ጥንካሬ የተሞላ፤ ትኩስ ሀይል ብቻ ሳይሆን የማይቻል የሚመስለውን ሁሉ የሚችል ጉልበታም ነው።በከተሞች ሲርመሰመሱ የሚታዩትና ባህር ተሻግረው የሚጓዙት ሥራ ፈላጊ ወጣቶችም ኑሯቸውን ከማሻሻል ባለፈ... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ለሰው ልጅ አዕምሯዊና አካላዊ ዕድገት ወሳኝ ከሆኑት የምግብ አይነቶች መካከል አንዱ ፕሮቲን ነው፡፡ ፕሮቲን በተለይም በህፃናት ዕድገት ላይ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የህፃናት መቀንጨር የሚስተዋል... Read more »