አዲስ አበባ፡- የተዛባ የፖለቲካ አስተሳሰብንና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን በመፍታት የወጣቶችን ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በ70/30 የቤት ግንባታ ለ210 ሺህ የመዲናዋ ወጣቶች የስራ እድል... Read more »
መረዳዳት የኢትዮጵያውያን መገለጫ የሆነና የእርስ በእርስ ማኅበራዊ መስተጋብራቸውን አጠንክሮ የኖረ ተግባር ነው። መረዳዳት ባይኖር ኖሮ አሁናዊ የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የተለየ ይሆን ነበር። በበዓላት ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ከምንሰማቸው ወሬዎች መካከል ‹‹… ህዝበ ክርስቲያኑ... Read more »
ሀገር ከምትታፈርባቸው ሁነቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የጠንካራ መከላከያ ሠራዊት መኖር ቀዳሚው ነው። የሀገርን ዘላቂ ሰላምና ሉዓላዊነት በሚመለከት ከሰሞኑ የክልል ልዩ ኃይሎች በመደበኛ የሠራዊት አደረጃጀት ውስጥ እንዲካተቱ የሚያደርግ የትግበራ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል። በዚህም... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
አዲስ አበባ፦ ሀገሪቱ በቱሪዝም ዘርፍ ያለችበትን ደረጃ የሚያሳውቅ እና ከቱሪዝም ዘርፉ የሚገኘውን ገቢ የሚያሳይ የቱሪዝም ሳተላይት ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዘርፉን ለማዘመን ከሃገር ውስጥና ከውጭ ሀገር ከመጡ ባሙያዎች ጋር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሁለተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍትን ወደ ቪዲዮ በመቀየር የኦንላይን ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ:: በትምህርት ሚኒስቴር የአይሲቲና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ዘላለም አሰፋ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
«ችግሩ በሁለት ወራት ውስጥ ይፈታል»የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ሪጅን አዲስ አበባ፡- ለአራት ዓመታት የዘለቀው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን በሲዳማ ክልል የዳዬ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ሪጅን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሴቶች ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፌዴራል የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ማቋቋም አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ጠይባ ሐሰን ገለጹ::... Read more »
ደብረ ታቦር፡- በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው “መጻህፍት የእውቀት ገበታ መዛግብት የታሪክ ትውስታ” የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። ትኩረቱን የመጻህፍት ቅርሶች እና የታሪክ መዛግብት አያያዝ ላይ ያደረገው መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ መዛግብት እና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባጃጅ ተሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ መደበኛ ስራቸው እንደሚመለሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ በቅርቡ በመዲናዋ እየተነሳ ካለው የባጃጅ አገልግሎት... Read more »