በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ዕድሜያቸው የገፋ እና እይታቸው ገንዘብ ላይ የሆኑ ተጫዋቾች ይዞ ውጤታማ ብሔራዊ ቡድን መፍጠር እንደማይቻል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አወል አብዱራሂም ተናገሩ። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች... Read more »
ጥፍር መንቀል፣ በወንድ ብልት ላይ ሁለት ሊትር ውሃ የሞላው ላስቲክ ማንጠልጠል፣ የወንድን የዘር ፍሬ ማምከን፣ በሌሊት ጫካ ወስዶ እርቃን ማሳደርና አፍንጫ ውስጥ የእስክሪፕቶ ቀፎ መክተት፤ መሰል ኢሰብዓዊ ድርጊቶች በዜጎች ላይ ተፈጽመዋል፡፡ በተለይ... Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን ከአጸደቀ እነሆ 70 ዓመቱን አከበረ፡፡ እነዚህ ድንጋጌዎች ሁሉም አባል አገራት ያጸደቋቸው እኤአ በ1948 ቢሆንም አተገባበራቸው ግን እንደየአገራቱ መንግስት ቁርጠኝነት የሚለያይ ነው፡፡ ኢትዮጵያም የተመድ መስራችና አባል... Read more »
ቻይናውያን ሀገራቸውን ‹‹ቹንጓዋ› ሲሉ ይጠሯታል ይባላል፡፡ በቹንጓዋ ወይም በቻይና የአንድ ሰባት ቆይታ ያደረግነው ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች በተቀጣጠርነው መሰረት እሁድ ማለዳ ተነስተናል፡፡ እለቱ በቤጂንግ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችን የምንጎበኝበት ነው፡፡ በታላቁ የቻይና ግንብ አሀዱ እንላለን፡፡ይህን... Read more »
ከኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መሠረታዊ ዓላማዎች አንዱ የሆነው በሕግ የበላይነት ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ የመገንባት ዓላማ ከግብ የሚደርሰው የግለሰብ፣ የብሔር እና የሕዝብ መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች መከበራቸው ሲረጋገጥ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ... Read more »
እንቦጭ በጣና ጤና (ውበት) እና ህልውና ላይ አደጋ የጋረጠ በጥባጭ አረም ነው። አረሙን ለማጥፋት በሰው ሀይል ሙከራ ቢደረግም በማግስቱ የበለጠ ተስፋፍቶ ይገኛል፡፡ በዚህ የተነሳም በቀላሉ ለማስወገድ አልተቻለም። እንቦጭን ለማጥፋት ግለሰቦች፣ ባለሀብቶችና በሰሜን... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች በርካታ ዘመናዊ ስቴድየሞች እየተገነቡ ይገኛሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከሚገኘውና የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው እየተጠናቀቀ ካለው ብሔራዊ ስቴድየም አንስቶ በባህርዳር፣ ሐዋሳ፣መቐለና ሌሎች ክልሎች እየተገነቡ የሚገኙ ዘመናዊ ስቴድየሞች ከቅርብ ዓመታት... Read more »
ትዝ ይለኛል የመጀመሪያው የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በ1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲከበር መሪ ቃሉ “ሕገ-መንግስታዊ ቃል ኪዳን የአብሮነታችን መገለጫ ነው” የሚል ነበር። ከዚያ በኋላ አምስተኛውና በድጋሚ በአዲስ አበባ የተከበረው በዓል መሪ ቃል... Read more »
ኬንያዊው የማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት ኢሉድ ኪፕቾጌ የ2018 የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። የኦሊምፒክና የዓለም ቻምፒዮና የማራቶን አሸናፊው ኪፕቾጌ ጋር በሴቶች ኮሎምቢያዊቷ ስሉስ ዘላይ ካትሪን ኢባርገን ሽልማቱን መውሰድ ችላለች። የሽልማት ስነ-ስርዓቱ... Read more »
በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ ሀገራት ዜጎች እንግሊዝኛ ቋንቋን ይናገራሉ፡፡ እኛም በቋንቋው መግባባት ብንችል ዓለም አንድ መንደር እየሆነች ባለችበት በዚህ ዘመን ብዙ ጥቅም ልናገኝ እንችላለን፡፡ ነገር ግን እኛ በቋንቋው መሰልጠን አልሆን... Read more »