ከጨዋታው መጀመር በፊት በርካታ ኹነቶች ተካሂደዋል፡፡ የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት ኃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የበላይ አመራሮች ተገኝተዋል። ደጋፊዎችም ጨዋታው በሰላም እንዲጠናቀቅ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከትናንት በስቲያ... Read more »
የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት ዓመታዊ ሻምፒዮና በመከላከያ ክለብ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠና ቀቀ። የመከላከያ ክለብ በሁለቱም ፆታዎች እና ለአጠቃላይ አሸናፊነት የተዘጋጁትን ሦስቱንም ዋንጫዎች ወስዷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለተከታታይ ስድስት ቀናት... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የሚመራ የሊግ ኮሚቴ እንደሚቋቋም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ለዚህ የሚሆን አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ ጥር 7 ሁሉም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አንድ ሰው መርጠው በመላክ 16 አባላት... Read more »
የወንጀል ዓይነቱ የብዛቱን ያህል ሰፊ ነው፡፡ ሰዎች በሰሯቸው ወንጀሎች ምክንያት ተገቢውን ፍርድ አግኝተው ዘብጥያ ሲወርዱ ጥቂት የማይባሉት ደግሞ በሰሩት ወንጀል ከህሊናቸው ጋር ሙግት ገጥመው ተሸሽገው ይኖራሉ፡፡ ዞሮ ዞሮ ግን ፕላኔታችን ከቤት ሰብሮ... Read more »
በቅርቡ የዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ዋና ኃላፊ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከፌዴራል ፖሊስና ከኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ይታወቃል፡፡ በአገሪቱ ወንጀል ሰርተው በተለያዩ አገሮች የተደበቁ ተጠርጣሪዎችም ለኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡም የበኩላቸውን ለማድረግ ዝግጁ... Read more »
የመንግሥት ቤቶች ኮርፖሬሽን ወደ ግማሽ ምዕተ ዓመት ለሚጠጋ ዘመን ለጋስ ሆኖ በኪራይ ቤቶች ዋጋ ላይ እጁን አሳርፎ አያውቅም፡፡ በዚህ የተነሳም የኪራይ ዋጋው ደርግ ወደ ሥልጣን እንደመጣ እንደተከለው ሆኖ ቆይቷል፡፡ በእዚህም በርካታ ዜጎች... Read more »
በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት የተሻለ ተሳትፎና ውጤት ካላቸው ሃገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗ ይታወቃል። ኢትዮጵያዊያኑ አትሌቶች በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በሚዘጋጁ እንዲሁም በተለያዩ ሃገራት በሚካሄዱ ውድድሮች ላይ እንደሚሳተፉ ይታወቃል። ዛሬ በሚጠናቀቀው የፈረንጆቹ... Read more »
አዲስ አበባን በመሰሉ የኢትዮጵያ ከተሞች በርካታ ነዋሪዎች እንደሚገኙ ይታወቃል። ነገር ግን ከነዋሪው ጋር የሚመጣጠኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች የሉም። በዚህም ምክንያት ወጣቶች ተገቢ ባልሆኑ ስፍራዎች ላይ ጊዜያቸውን ሲያጠፉና ባልተገባ ቦታ ሲገኙ ይስተዋላል። የተለያዩ... Read more »
ፈረንጆቹ የገና በዓላቸውን ካከበሩ ሳምንት ሆኗቸዋል፤ ዛሬ ደግሞ አዲስ ዓመታቸውን እየተቀበሉ ነው። በኢትዮጵያዊያን የቀን መቁጠሪያ መሰረትም ከሳምንት በኋላ የገና በዓል ይከበራል። ለበዓላት ማድመቂያ ከሚውሉት ነገሮች መካከል ምግብና መጠጥ ቅድሚያ ተጠቃሽ ነው። በእኛ... Read more »
የፀሀይ መውጣትና መግባት ዛሬን ለነገ እያቀበለ፤ ወቅቶችንም እያፈራረቀ በሰው ልጅ ተለክቶ ከተቀመጠው ዓመት ይደርሳል። አንደኛው ዓመት ሲብትም ሌላኛው ይጠባል፤ እንዲህ እንዲህ እያለም የሰው ልጅ ዕልፍ ዓመታትን ዘልቋል። ተፈጥሮ ለየፍጥረታቱ የተለያየ ጣዕም መስጠቷ፤... Read more »