ሀገር ሀገር ሆና እንድትቀጥል ጠንካራ መንግስታዊ ሕግና ስርአት ያስፈልጋል፡፡ የሀገር ሰላም የሚከበረው ብርቱ ሕግና ደንብን የማስከበር ስራ ሲሰራ ብቻ ነው፡፡ በዴሞክራሲና በነጻነት መከበር ስም ሀገር እንድትታመስ ሰላሟ እንዲናጋ የሚፈቅድ መንግስትም ሆነ ሕዝብ... Read more »
ዘመን፡- በየአመቱ ህዳር ሃያ ዘጠኝ ቀን እየተከበረ የሚገኘው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ፋይዳ ምንድነው ʔ ወይዘሮ ኬሪያ፡- ህዳር ሃያ ዘጠኝ የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ፋይዳዎች አጠቃላይ የሆኑ ነገሮችን በመዘርዘር መግለፅ ይቻላል፡፡ ነገር ግን... Read more »
በአትሌቲክስ ስፖርት በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ታሪክ በመሥራት የአገርን ስም ማስጠራት የቻሉ ጀግኖች አስታዋሽ አጥተው ቆይተዋል። ይህም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን የአገር ባለውለታዎችን እጀ ሰባራ አድርጓል በሚል ለሰላ ትችት መዳረጉም ይታወቃል። ይህም አገራቸውን... Read more »
ታኅሣሥ 24ቀን 2011 በአማራና በትግራይ ክልል እግር ኳስ ክለቦች መካከል የሚደረገው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከአንድ ዓመት በኋላ በሜዳቸው ሊከናወን መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማስታወቁ ይታወሳል። በዚሁ መሰረትም በፕሪሚየር ሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት... Read more »
ብዙ ጊዜ አዕምሮአችን የለመደውን እውነት ይቀበላል። ዓይኖቻችንም ቢሆኑ ከውስጣችን የተቀበሉትን አምነው ይመለከታሉ። ይህኔ የጎደለ እንኳን ቢኖር እየሞሉ ማለፍ የተለመደ ይሆናል። የተጻፈው ጉዳይ ምንም ይሁን ምን አይኖቻችን እንደለመዱት ሞልተውና አሟልተው ያነቡታል። እንዲህ በሆነ... Read more »
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ2011 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ አቅርቧል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ሪፖርቱን መነሻ በማድረግ ለዐቃቤ ህግ ጥያቄ... Read more »
በአዲስ አበባ መሬት መቀራመት ትልቅ በሽታ ሆኖ ቆይቷል፡፡ መሬት ለግንባታ በሚል ወስዶ ለዓመታት የማጠር በሽታም የአልሚ ነን ባዮች ስር የሰደደ ደዊ ነው፡፡ አልሚ ነን ባዮቹ መሬት ይዘው ነው ገንዘብ የሚሠሩት፡፡ ገንዘብ ይዘው... Read more »
የገና ወይም የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ድምቀት የሚከበር ዓመታዊ በዓል ነው። ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ በተጨማሪም ባህላዊ እሴቶች የሚንፀባረቁበት፤ ብዙሃኑ ዓመት በመጣ ቁጥር በተለያዩ ማህበራዊ ግንኙነቶች እና መዝናኛዎች በድምቀት አክብረው... Read more »
ኧረ ጎበዝ አሁንስ በጣም እየባሰብን መጣ! የሰሞኑን ነገር ያየ ሰው ‹‹እውነት ኢትዮጵያዊ ነን?›› ብሎ አይጠራጠርም? ቆይ ግን የእንቁጣጣሽ ሰሞን ይህን ያህል ‹‹እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ›› ተባብለን ነበር? ትልልቅ የገበያ ማዕከላትና ሱቆች የ‹‹ሳንታ... Read more »
የሰው ልጅ ሁሉም እያንዳንዱ አብሮት የሚገኝ ስጦታ አለው። ግን ይኽን ለይቶ አውቆ፤ አውቆም አጥብቆ ይዞ፤ በዛም ጸንቶ የሚያገለግልና የሚገለገልበት ብዙ ሰው አይደለም። የተሳካላቸውና ባወቁበት ሙያ ጸንተው የሚቆዩትን ታድያ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሳናነሳቸው... Read more »