በ2022 ኳታር በምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታውን የፊታችን ነሐሴ 28 እና ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም ከጋና እንዲሁም ከዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን በአዳማ ማድረግ ከጀመረ ሰንብቷል። በአሠልጣኝ ውበቱ... Read more »
ሃገራት በአትሌቲክስ ስፖርት ተተኪ ትውልዶችን የሚመለከቱትና የወደፊት ውጤታቸውንም የሚመዝኑት ዕድሜን ገደብ ባደረጉ የታዳጊና ወጣት ቻምፒዮናዎች ላይ ነው፡፡ የስልጠና ሂደታቸውን ለመገምገም እንዲሁም ጥንካሬና ጉድለታቸውን ለመለየት ጠቃሚ ውድድር እንደመሆናቸውም የአዳዲስ ቻምፒዮናዎች መፈጠሪያ የሆኑ ቻምፒዮናዎች... Read more »
ከብዙ ውጣ ውረዶች በኋላ የተካሄደው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ እንደተሰጋው በኮቪድ-19 ምክንያት ብዙ ጉዳት ሳያስከትል ተጠናቋል። የኦሊምፒኩን መጠናቀቅ ተከትሎ የስፖርት ቤተሰቡ ትኩረት ወደ ፓራሊምፒክ ውድድሮች ዞሯል። ከነገ ነሐሴ 18 – 30/2013 ዓ.ም በሚካሄደው... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
ዓለም ከቴክኖሎጂ የታረቀችበት ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ሃገራትም እንደተቃኙበት የኢኮኖሚ ደረጃ የቻሉትን ማድረግ የሚችሉበትን ኃይልና አቅም አዳብረዋል:: ይህ የዓለም ነባራዊ ሁኔታ ደግሞ አነሰም በዛም በእያንዳንዱ ሃገር የየራሱ መልክ ሊኖረው የግድ ብሏል:: ለአብነት ያህል... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂና በአትሌቲክስ ስፖርትም ስኬታማ የሆኑ አትሌቶች አቅማቸውን የሚያሟሹት በታዳጊና ወጣቶች ቻምፒዮናዎች ላይ ነው። ኢትዮጵውያን አትሌቶችን ጨምሮ በስፖርቱ ስማቸው የናኘ ጀግና አትሌቶችም በእነዚህ ውድድሮች አልፈዋል። እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ለሆኑ... Read more »
በቅርቡ በተጠናቀቀው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በ1 ወርቅ፣1 ብርና ሁለት ነሐስ ሜዳሊያዎች መመለሷን ተከትሎ የተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት ኢትዮጵያውያንን ማስቆጣቱ ይታወቃል። ይህን ውድድር የሚመለከተው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤትና በአጠቃላይ በኦሊምፒኩ ወቅት... Read more »
ለ2021 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመት በኋላ ማለፉን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ በምድብ ድልድል ጨዋታ የሚፋለማቸውን አገራት አውቋል። የምድብ ድልድሉ ውድድሩን በምታስተናግደው ካሜሩን መዲና ያዉንዴ ከትናንት በስቲያ ይፋ ሲደረግ ዋልያዎቹ በምድብ... Read more »
ከ57 ዓመት በፊት ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ለራሱና ለሃገሩ ሁለተኛውን የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ በማራቶን ማስመዝገቡ ይታወቃል፡፡ ይህ ታሪክ የተሰራባት ቶኪዮ ደግሞ ከዓመታት በኋላ በድጋሚ ኦሊምፒክን የማስተናገድ እድል ስታገኝ፤ ለኢትዮጵያዊያን በአዲስ ትውልድ ታሪክ... Read more »
27ኛው የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር ዓመታዊ ውድድር ከትናንት በስቲያ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ተጀምሯል። ለሃያ አምስት ዓመታት ተካሂዶ ባለፈው ዓመት ብቻ በኮቪድ-19 ስጋት ሳይካሄድ የቀረው ይህ ውድድር ዘንድሮ የወረርሽኙ... Read more »