በአትሌቲክስ ስፖርት ትልቁ ውድድር ዓለም ሻምፒዮና፤ የኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ አትሌቶች በሚያስመዘግቡት ውጤት በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ከሚቀመጡት አሥር ሀገራት መካከል ይገኛሉ። ይህም አህጉሪቷ በአትሌቲክስ ስፖርት የተሻለ እንቅስቃሴ አላት ለማለት ያስችላል። የኢትዮጵያ... Read more »
በብዙ ቦታዎች ላይ እንደሚታየው ሻምፓኝ ቅልጥ ባለ የሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ፣ በስፖ ርታዊ ክንዋኔ ማሳረጊያና በልዩ ልዩ ግብዣዎች ላይ በመጠጥነት ይቀር ባል፡፡ በተለይም በስፖ ርታዊ ውድድሮች መጨረሻ ላይ አሸና ፊዎች ሽልማታቸውን ከወሰዱ... Read more »
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት ስሟ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ሀገራት ተርታ ትመደባለች፡፡ በተለይም ማራቶንን ጨምሮ በረጃጅም ርቀት የአትሌቲክስ ዘርፎች የስፖርቱ ቁንጮ ሆና ቆይታለች፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስም ይህንኑ ክብሯን አስጥብቃለች፡፡ ሆኖም ዛሬ የረጅም ርቀት የአትሌቲክስ... Read more »
እያንዳንዱ ማህበረሰብ፣ ሕዝብ ያለመተቸት ፣ /ያለመሄስ/ ልዩ መብት /privilege/ የቸራቸው «መልአክ አከል» ዜጎች አሉት፡፡ አዎ! ዓለማችን በአንድ ድምፅ ለማለት በሚያስደፍር ደረጃ ለኔልሰን ማንዴላ፣ ለማህተመ ጋንዲ፣ ለማርቲን ሉተር ኪንግ፣ ወዘተ… ያለመተቸት፣ ያለመሄስ ልዩ... Read more »
በዛሬው የዕሁድ ገፅ የስፖርት ዓምዳችን በአፍሪካ አህጉር በቀዳሚነት መነጋገሪያ ስለሆኑ የሳምንቱ የእግር ኳስ ዜናዎች ዳሰሳ እናደርጋለን። በተለይ ሰሞኑን በዋናነት ትኩረት ስበው ከነበሩ መነጋገሪያ እግር ኳሳዊ አጀንዳዎች መካከል አንዱ የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነት... Read more »
ኢትዮጵያን በመወከል በቶታል ካፍ የ2018/19 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው ጅማ አባጅፋር ዛሬ የሞሮኮ አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል። የጅማ አባጅፋር ተጋጣሚ የሞሮኮው ሀሳኒ አስ አጋዲር ተጫዋቾች አዲስ... Read more »
ጎበዝ ይሄን ነገር እንደቀላል እንዳታዩት፡፡ በእርግጥ እኔም እንደቀላል ነበር ሳየው የቆየሁ፡፡ ኧረ እንዲያውም አሁን ራሱ ስፈራ ነበር፡፡ እንዴት ስንት የጥናትና ምርምር ሥራ እያለ ሰው ስለመጸዳጃ ቤት ይጽፋል እያልኩ ነበር፡፡ ሳስበው ሳስበው ግን... Read more »
አንድ ሙያ በመልካም ሥነ ምግባር ካልተደገፈ ከቶም የተሟላ ሊሆን አይችልም። ሙያው የሚወደደው በባለሙያው ማንነት ላይ ተመስርቶ፤ ሙያው በማኅበረሰቡ ላይ የሚፈጥረው በጎ ተፅዕኖ መነሻ ተደርጎ ነው። የፊልም ትወና የራሱ የሆነ ልዩ እውቀትና... Read more »
አበው ሲተርቱ «ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል» ይላሉ፤ እውነትነቱንም ያየ ያውቀዋል። መናገርና መጠየቅ እየተገባ ነገርን በዝምታ ማለፍ ዋጋ እንደሚያስከፍልም አባባሉ በትክክል ያሳያል። ከሰሞኑ ኦዲቲ ሴንትራል የተባለው ድረገጽ ያስነበበው ዜናም፤ «ካለመናገር እደጅ ይታደራል» በሚል እንዲሻሻል... Read more »
አንዱ «ነይ ግቢልኝ» እያለ ዘፍኖ ሲያበቃ፤ ሌላኛው «ነይ እንመቻች» እያለ ይቀጥላል። አንደኛው ዘፋኝ ሊል የፈለገው ሳይገባኝ ደግሞ ሌላኛው ተተክቶ ይበልጥ ግራ ሲያጋባኝና «ነውርን ማወቅ ነውር ሆነ እንዴ» ሲያሰኘኝ ቆየ። ያሳለፍነው ሳምንት... Read more »