በኢትዮጵያ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በወርሃ የካቲት 2010 ዓ.ም የስልጣን መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል፡፡ መጋቢት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በእርሳቸው እግር የተተካው የጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
የእርስ በርስ ግጭት፣ጦርነት፣ርሃብ፣እርዛት፣ ሥደት ለአያሌ ዘመናት የዜጎችን ትከሻ አጉብጦታል፡፡ የአገሪቱ እናቶች ከተፈጥሯዊ ምጥ የበረታ ሰው ሰራሽ ምጥ ሰለባ ሆነዋል፡፡ ወንድ ልጅ ጸንሰው በወለዱ ጊዜ ራሳቸውን ይረግማሉ፡፡ አገራቸው ከእጃቸው እየነጠቀ ለጦርነት እሳት የሚዳርግ... Read more »
የሰው ልጅ ሮቦቶችን ሲሰራ በብዙ ሰራተኞች የሚሰራውን ስራ በጥቂት ሮቦቶች ለመስራት ወይም እፎይ ማለትን አስቦ ሊሆን ይችላል፡፡ ሮቦቶች በእርግጥም ሰዎችን ተክተው በመስራት ያሳርፋሉ፡፡ ባደጉት ሀገሮች ሰዎችን በመተካት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል፡፡ ይህ ሁኔታ... Read more »
በኢትዮጵያ የፌስታል የፕላስቲክ ቆሻሻዎች ችግር መሆናቸው ይታወቃል ። ችግሩ የሀገራችን ብቻ ሳይሆን የብዙ ሀገሮችም ጭምር ነው። ፌስታል እና ፕላስቲክ አገልግለው በየቦታው ሲጣሉ አካባቢን ይበክላሉ ብቻ ሳይሆን ባለሙያዎች እንደሚናገሩት እስከ መቶ ዓመት ሳይበሰብሱ... Read more »
በአውሮፓና አፍሪካ መካከል ጥልቅ የኢኮኖሚና ባህል ግንኙነት መኖሩን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በዚህ ግንኙነት ውስጥ ግን የጀርመን የንግድ ግንኙነት ዝቅተኛ ሆኖ መቆየቱን መረጃዎቹ ጠቅሰው፣ በሂደት ግን ገጽታው እየተቀየረ ነው ይላሉ፡፡ የጀርመንና አፍሪካ ታሪካዊ ግንኙነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተፈጥሮ ከነበረው የጸጥታ ችግር ሙሉ በሙሉ ተላቃ ወደ ቀድሞ ሰላሟ እየተመለሰች መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የቃል ማቀበል ባለሙያ አቶ ኤልያስ ደለለኝ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ ፡- አምባሳደሮች የዜጎችን መብት በማስከበርና የአገርን ብሔራዊ ጥቅሞች በማረጋገጥ በኩል ሰፊ ሚናቸውን ሊጫወቱ እንደሚገባ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ። ሚኒስትሩ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ በቅርቡ በተለያዩ አገራት ለተመደቡ አዲስና ነባር አምባሳደሮች... Read more »
“የተማረ ሰው ይግደለኝ” የሚል አንድ የአገራችን ብሂል አለ፡፡ ይህ ሲባል በተማረ ሰው መሞት ጥሩ ነው ለማለት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፡፡ የዚህ አባባል ዋነኛ ትርጓሜ የተማረ ሰው የማመዛዘን ሃይሉ ስለሚጨምር ያለጥፋቴ አይጨክንብኝም፣ ክፋት አይሰራብኝም... Read more »
የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አከባቢያቸው አርሲ አጠናቅቀዋል፤ የከፍተኛ ትምህርት ጉዟቸውንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ በሕግ ትምህርት ቤት አንድ ብለው፤ ወደ አሜሪካ በማቅናት በኒዮርክ እና ሚኒሶታ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ይዘዋል፡፡... Read more »
የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የግል የበላይነት የአቋም መለኪያ ሳምንቱን ሙሉ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ ረፋዱ ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ዘንድሮ ከአምናው በተሻለ ሁኔታ የሴቶች ተሳትፎ እንደጨመረም የፌዴሬሽኑ ፅህፈት... Read more »