ዴቪድ ዴህያ በማንችስተር ዩናይትድ ውጤት ገና አልረካም

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ በሌሎች ክለቦች ከአሁን በፊት አስመዝግቦት የነበረውን ገድል ‹‹በቀያይ ሰይጣኖቹ›› ቤት ይደግሙታል ተብሎ ቢጠበቅም፤ ክለቡ ውጤት እየራቀው በመሄዱና የቀድሞ የጨዋታ ፍልስፍናውን እያጣ በመሄዱ፤ እኝህን በቅጽል ስማቸው «ዘስፔሻል ዋን» በመባል... Read more »

የአየር ንብረት ለውጥ ግንዛቤን በሩጫ መድረክ

ስፖርትን ከስፖርታዊ እንቅስቃሴው በተጨማሪ ለሌሎች መልካም ተግባራት የመጠቀሙ አዝማሚያ በሀገራችንም ሆነ በመላው ዓለም የተለመደ ነው፡፡ ለአብነትም በሀገራችን በስፖርት ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ግለሰቦች የሚታወሱባቸው የመታሰቢያ ውድድሮች እና የተለያዩ በሽታዎችን ለመከላከል ታሳቢ ተደርገው... Read more »

*«ከወደቅክ ሕዝብ የሚያነሳህ በካሜራ ብቻ ነው!»

በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ማግባት፣ መውለድና መሞት የማይቀሩ ወሳኝ ኩነቶች ተብለው ቢቆጠሩም ማግባት ግን የምርጫ ጉዳይ ነው፡፡ (አለማግባትም ይቻላል) በማህበረሰቡ ውስጥ (በተለይ ደግሞ ማህበረሰባዊ ባህልን በሚከተሉ ማህበረሰቦች) ያገቡ ሰዎች፣ ካላገቡት ይልቅ የኃላፊነት... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ300 የሥራ ቀናት ውጤታማነትና ተግዳሮቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደስልጣን ከመጡ 300 የሥራ ቀናት አሳልፈዋል፡፡ በነዚህ ቀናት ስኬቶች አስመዝ ግበዋል፡፡ ተግዳሮቶችም አጋጥመዋቸዋል፡፡ ባሳለ ፏቸው የስራ ቀናት ላይ ያነጋገርናቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የነበሯቸውን ስኬቶችና በቀጣይ መስራት የሚጠበቅባቸውን እንደሚከተለው... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ 300 ቀናት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት ወቅት እንደ አገር በሁሉም ረገድ እጅግ ፈታኝ የሆኑ ጉዳዮች ችግር ውስጥ ሊከቱን በቋፍ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው። ወቅቱ መንግስት ውስጣዊ መረጋጋትን ማስፈን ተስኖት ሁለት... Read more »

«ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ስፖርት ውድድር ብሄራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያግዛል»  -የአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዮናስ አረጋይ

ከጥር 5 እስከ 12 ቀን 2011 ዓ.ም የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ 7ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ስፖርት  ውድድር  ብሄራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንደሚያግዝ  የከተማዋ ስፖርት ኮሚሽን አመለከተ። የአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ... Read more »

በአሰልጣኝ ስንብት የሚናጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ክለቦች ለእግር ኳስ እድገት ዋልታና ማገር እንደሆኑ ይታመናል። በሊግ ውስጥ የሚሳተፉት ክለቦች መጠናከር ለእግር ኳሱ እድገት ብቻም ሳይሆን ጥራት ያለው ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች በማፍራት ረገድ ሰፊ ሚና አለው። በተጨማሪም ከፍተኛ ገቢ... Read more »

ሳሙኤል ዮሐንስ ስለ እግርኳስ ህይወቱ እና ስላሳለፈው አስቸጋሪ የልጅነት ጊዜ ይናገራል

በባህርዳር ከተማ በሚገኝ ፕሮጀክት ነበር የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው፣ ከ2007 ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከፈረሰበት ጊዜ ደረስ ከተስፋ ቡድኑ እስከ ዋናው ቡድን መጫወት ችሏል። አምና ወደ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ ለነበረው አማራ ውሃ ሥራ... Read more »

ስም አውጪዎች እና ስም ቀያሪዎች

ስለ ስም ሲነሳ ደረጀ ኃይሌና አዜብ ወርቁ የደራው ጨዋታ በተሰኘ የሬዲዮ ዝግጅታቸው ሲያቀርቡ የሰማኋቸውን አስገራሚ ስሞች  አስታውሳለሁ፡፡ በጎጃም መስመር  «ተመስገን አምላኬ ቸር ነውና ነዋይ ሰጠኝ» የምትባል የምግብና መኝታ አገልግሎት የምትሰጥ አንድ ድክም... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ አንድነት እንዲጠበቅ እንፈልጋለን››- አቶ ተማም ባቲ  የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ የፖለቲካና የአደረጃጀት ኃላፊ

አቶ ተማም ባቲ የተወለዱት ምስራቅ አርሲ ሱዲ ወረዳ ደረባ ከተማ ሲሆን እድገታቸው በአርባ ጉጉ ጀጁ ወረዳ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጀጁ ወረዳ ተምረዋል፡፡ የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኩላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »