‹‹የፖለቲካ ጨዋታችን ልኩን መያዝ አለበት›› አምባቸው መኮንን (ዶክተር)

ዶክተር አምባቸው መኮንን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና ኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ሲሆኑ በአማራ ክልል የተለያዩ ኃላፊነት ቦታዎች ተመድበው ሢሠሩ የቆዩና በፌዴራል ደረጃም የሥራና ከተማ ልማት ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል፤ አሁን ደግሞ... Read more »

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር 5 ሚሊዮን 465 ሺህ 835 ብር ገቢ አገኘ የአክሲዮን ሽያጩ ተግባራዊ ያደርጋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ባሳለፍነው እሁድ  በሚሊኒየም አዳራሽ የክለቡ የቦርድ አመራሮች ና ደጋፊዎች በተገኙበት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ፤ የክለቡን የ2010 ዓ.ም የሂሳብ ምርመራ ሪፖርት  ያቀረቡት አቶ ዘመድኩን አዳነ  እንደተናገሩ፤ ክለቡ በበጀት ዓመቱ... Read more »

የ8ኛው ዓመት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር ይካሄዳል

የ8ኛው ዓመት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር «የታላቁ ህዳሴ ግድባችን መጠናቀቅ ብሄራዊ ኩራታችን» በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል።  የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ብሄራዊ አስተባባሪ ምክር... Read more »

የባህል ስፖርት ውድድር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር የጎላ ሚና አለው

የባህል ስፖርት ውድድርና ፌስቲቫሉ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ለማጠናከር ሚናው  የጎላ እንደሆነ  የኢትዮጵያ ባህል ስፖርት ፌዴሬሽን ገለፀ።  የኢትዮጵያ ባህል ስፖርት ውድድርና ፌስቲቫል «የባህል ስፖርት ተሳትፎአችን ለሰላምና ለአንድነታችን» በሚል መሪ ቃል ከካቲት 16 እስከ... Read more »

አዲስ አበባ በዚያች ቀን

ወራሪው የፋሺስት ጦር ሀገራችንን በቅኝ ለመግዛት በዘመተበት ወቅት ጀግኖች ኢትዮያውያን አይበገሬነታቸውን በተግባር አሳይተውታል።አዲስ አበባን ማዕከል አድርጎ በቆየበት ጊዜና በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓም የሆነው ግን ከሁሉም ይለያል። በዚህች ቀን የግራዚያኒ ጦር ለድሆች... Read more »

የመብት ጫፍ፤ ግዴታ

ሰውዬው የታወቀ ነጋዴ ነበር አሉ። ሁሌም በእሱ ሆቴል የሚመገቡ ደንበኞቹ ስፍር ቁጥር የላቸውም። በየቀኑ የሚቆጥረው ገንዘብም ከሌሎች አቻዎቹ በተለየ በርከት የሚል ነው። ይህ ሰው ዘወትር የእንግዶቹን ፍላጎት ለመሙላት ቦዝኖ አያውቅም። ከትላንት በተሻለ... Read more »

በኦዲት ግኝቱ ያለማቋረጥ ቢጮህም እርምጃ ባለመወሰዱ ችግሩ ዛሬም ቀጥሏል

የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባለፉት ዓመታት የመንግሥትን ተቋማት የፋይናንስና የክዋኔ ኦዲት ግኝቶች በማቅረብና በየመሥሪያ ቤቶች ያለውን የኦዲት ህጸጽ በማውጣት ግንቦት በመጣ ቁጥር ሲጮህ ነበር። ድምጹ/ጥሪው በሚፈለገው ደረጃ ሰሚ ባያገኝም፤ መንግሥት ችግሮቹን ለማረም... Read more »

የፊፋ ክፍለ አህጉራዊ ቢሮ ፋይዳ

ዘመናዊ ስፖርቶች በኢትዮጵያ መታወቅና መዘውተር ከጀመሩ አንድ ምዕተ ዓመት የሚጠጋ እድሜ ማስቆጠራቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። ይሁንና ከረጅም እድሜያቸው ጋር ሲነፃፀር እድገታቸውና ለህብረተሰቡ እያበረከቱ ያለው ፋይዳ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝም ይገለጻል። ለዚህም የስፖርቱ ዘርፍ... Read more »

በተቆጣሪው፣ ቆጣሪውና ተቆጣጣሪው ጫንቃ ላይ የወደቀ ኃላፊነት

ከ37 ቀናት በኋላ ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ኩነት እንደምታስተናግድ ይታወቃል፡፡ ይህም ኩነት ለአገሪቱ የወደፊት እቅድም ሆነ የልማት ስራ ዋና መሰረት መሆኑ ይታመናል፡፡ በመሆኑም በዚህ ሊሰበሰብ የሚገባው ትክከለኛ መረጃ ይታወቅ ዘንድ ተቆጣሪው፣ ቆጣሪውም ሆነ... Read more »

«ፍቅርዎ ፍቅራችን ነው»

«ጉዳይዎን እንደ እርስዎ በመሆን ላይ ታች ብለን እናስፈጽማለን። ለስራዎ አጋርና አማካሪ የሚያስፈልግዎ ከሆነም ቀን ከሌት ሰርተን የስኬትን ቁልፍ እናስጨብጥዎታለን»፤ እንዲህ ዓይነት ማስታወቂያዎች አዲስ አይደሉም። ገንዘብ በመክፈል ብቻም በተለያዩ ምክንያቶች እኛ መፈጸም ያልቻልናቸውን... Read more »