‹‹ኢትዮጵውያን ከመለያየት ይልቅ አንድነትን፣ ከመራራቅ ይልቅ መቀራረብን እና ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን በመምረጣቸው የአገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲባል በተለያዩ ጊዜ በውጭ ወራሪዎችና ተስፋፊዎች የተቃጣባቸውን አደጋ በጋራ መመከት ችለዋል›› ይላሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ዶክተር ሄኖክ... Read more »
ለ ስፖርቱ ዕድገት ሳይንሳዊ መሰረቱን በያዘ መልኩ ታዳጊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና መስጠት ዋነኛ መፍትሔ መሆኑ በዘርፍ ሊቃውንት ይነገራል። በተለይ በእግር ኳሱ ውጤታማ መሆን የቻሉ አገራት በዚሁ መስመር በመጓዝ የታዳጊና ወጣት ስፖርት... Read more »
በመካከለኛና ረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች የምትታወቀው አትሌት መሰረት ደፋር በሳምንቱ መጨረሻ በጃፓን ናጎያ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ውድድር አራተኛ ወጣች። በውድድሩ የኢትዮጵያና የኬንያ አትሌቶች ከፍተኛ የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ቢሰጣቸውም ናሚቢያዊቷ አትሌት ሂሊያ ጆሃንስ... Read more »
በ1990 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ የወጣው የስፖርት ፖሊሲ ፣ክለቦች ደረጃ በደረጃ በሂደት ህዝባዊ አደረጃጀት እንዲኖራቸው ማድረጉን ያስገነዝባል፡፡ ስፖርቱ ከመንግሥት በጀትና ድጎማ ደረጃ በደረጃ የሚላቀቅበትንና ራሱን የሚችልበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠርም የፖሊሲው የትኩረት አቅጣጫ... Read more »
የተወለዱት በደቡብ ክልል ጋሞ ጎፋ ዞን ቡልቂ ወረዳ ነው። በንግድ ስራ ትምህርት ቤት (ኮሜርስ) በጽህፈት ስራ አገልግሎት እ.ኤ.አ 1969 በዲፕሎማ ተመርቀዋል። ለአራት ዓመታትም በተማሩበት ትምህርት ቤት በመምህርነት አገልግለዋል። የትምህርት ዕድል በማግኘት ወደ... Read more »
በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት ከሚካሄዱት ውድድሮች መካከል፤ የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታ ይጠቀሳል። ይህም ሴቶች ከወንዶች በእኩል ከሚካፈሉባቸው ውድድሮች በተጓዳኝ ተሳትፏቸውን ለማሳደግ በሚልም ብቻቸውን እንዲወዳደሩ ይደረጋል። የአመራርነት ብቃታቸውም እንዲያድግ ያስችላል የሚል ዓላማም አለው።... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ በመከበር ላይ የሚገኘውን የሴቶች ቀንን አስመልክቶ፤ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በተያዘው ዓመት ሴት ምክትል ፕሬዚዳንት እንደሚመርጥ አስታውቋል። በዚህም ሴት ስፖርቱን በትልቅ ደረጃ መምራት እንደምትችል በማሳየት ተምሳሌ እንደሚሆንም በድረ-ገጹ... Read more »
ብርሃን ፈይሳ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ውድድሮች ላይ በሚያስመዘግቧቸው ድሎች ይታወቃሉ። ታላቅ ክብርን እንዲቀዳጁ ምክንያት የሆናቸው ግን በየጊዜው በሚሰባብሯቸው የዓለም ክብረወሰኖች ነው። ይህ ደግሞ ለረጅም ዓመታት ያልተደፈሩ ክብረወሰኖችን ከመስበር ባሻገርም ለረጅም ዓመታት ከእጃቸው... Read more »
በአገሪቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ወጥቶ የነበረው ‹‹የፀረሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001›› ክፍተቶች እንደነበሩበት ሲተች እንደነበር ይታወሳል። ዋነኛ መነሻ ተደርጎ ሲነሳ የነበረውም በአተገባበሩ ሂደት የዜጎች መብትና ነፃነት ላይ ያሳደረው አሉታዊ ተፅዕኖ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »
«አንተ ሲሉኝ ደስታ ይወረኛል፤ አንቱ ሲሉኝ ግን ፍርሃት ይሰማኛል» ይላል። ወላጅ አባቱን በስም እንጂ መልኩን አያውቅም። የክርስትና አባቱ ናቸው እንደአባት ሆነው ያሳደጉት። በልጅነቱ እግር ኳስ መጫወት ይወዳል። በትምህርት ቤት ብዙውን ጊዜ ዓርብ... Read more »