የፊታችን ረቡዕ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም፤ ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡበትን የአንድ ዓመት የልደት ሻማ ይለኩሳሉ። 180 አባላት ያሉት የኢህአዴግ ምክር ቤት መጋቢት 18... Read more »
የትውልድ አካባቢያቸው ጅማ ዞን ጋሌ ቡሳሴ ትባላለች፤ አንደኛ ደረጃን እዛው ተምረዋል። ወደ ጅማ ከተማ አቅንተው ሁለተኛ ደረጃን ከተማሩ በኋላ፤ ከጅማ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም በመምህርነት ሙያ፣ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል በምህንድስና ሙያ፣ ከኒውጀኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ... Read more »
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እ.ኤ.አ በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ለመሳ ተፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን የፊታችን መጋቢት 25 ከዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ስታ ዲየም ያከናውናል። ብሔራዊ ቡድኑ ከፊት ለፊቱ ለሚጠብቀው የማጣሪያ... Read more »
‹‹አፋን ኦሮሞ›› የፌዴራል መንግስት የሥራ ቋንቋ ሆኖ እንዲያገለግል ጥያቄ እየቀረበ ይገኛል፡ ፡ ሰሞኑን ‹‹አፋን ኦሮሞ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ቢሆን ያለው ጠቀሜታ/ዕድሎች›› በሚል ርዕስ የአምቦ ዩኒቨርሲቲና የኦሮሚያ ቱሪዝም ቢሮ በጋራ የውይይት መድረክ... Read more »
በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነትና በመሪነት ተሳትፎን አድ ርገዋል። በቅንጅት ለአንድነትና ለዴ ሞክራሲ፣ በሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም አሁን ላይ ራሳቸው ባቋቋሙት የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ነቅናቄ (ኢሀን) በሊቀመንበርነት አገልግለዋል፤ እያገለገሉም ይገኛሉ፡፡ ኢን ጅነር ይልቃል... Read more »
በዓለም ከቀዳሚ ተወዳጅ ሊጎች መካከል ይጠቀሳል፤ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ። ነገር ግን በአንድ ነገር ይታማል፤ ክለቦቹ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በሚያሳዩት ደካማ ብቃት። ለዚህም በማሳያነት የሚነሳው የሊጉ ተሳታፊ ክለብ(ቼልሲ) ለመጨረሻ ጊዜ ባለ ጆሮ ረጅሙን... Read more »
በሃገር ውስጥ ሊጎች ብቻ ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ዕድል ለመስጠት በሚል የተጀመረው የቻን ዋንጫ፤ በየሁለት ዓመቱ እየተካሄደ አሁን ስድስተኛው ላይ ደርሷል። ኢትዮጵያ ደግሞ የስድስተኛው የቻን ዋንጫ አዘጋጅ እንድትሆን ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፈቃድ... Read more »
እአአ በ2020 በጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ በእግር ኳስ ለመሳተፍ ብሄራዊ ቡድኖች የማጣሪያ ጨዋታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንም በመጪው ሐሙስ ይጫወታል። በዝግጅት ላይ የሚገኘው ቡድኑ በዕቅዱ መሰረት... Read more »
በዘንባባ ያሸበረቀው የውቧ ባህርዳር ጎዳናዎች ባላለፉት ቀናት ከመኪና ይልቅ ብስክሌቶች ነበሩ የሚታዩባት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብስክሌት መጠቀም እየቀነሰ የመጣባት ባህርዳርም በርካታ አፍሪካዊያን የብስክሌት ጋላቢዎችን ስታስተናግድ ቆይታ ለማጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቷታል። ኢትዮጵያ... Read more »
በአንድ አገር ብቻ ሳይሆን በዓለም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ብሎም አካባቢያዊ ጉዳዮችን መነሻ በማድረግ የህዝብን ንቃተ ሕሊና ለመቅረጽና ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር አክቲቪዝም ትልቅ ድርሻ ስለማበርከቱ በርካታ ዓለምአቀፍ ማሳያዎች ይነሳሉ። በኢትዮጵያም በተለይም የማህበራዊ ሚዲያ... Read more »