በኦሊምፒክ መድረክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በአስር ሺ ሜትር ለአገሯና ለአፍሪካ ያስመዘገበችው ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአዲስ አበባ በተለምዶ አያት አደባባይ ተብሎ የሚጠራው አደባባይ በስሟ ተሰይሞ እንደሚመረቅ ታውቋል። በምረቃው ዕለትም ‹‹እኔም ለኢትዮጵያ ወታደር... Read more »
‹ገዴ› ‹ቢሰጠኝ› እና ‹የፍቅር ግርማ› የተሰኙ ሶስት አልበሞችን በግል አውጥታለች።ከ‹ስለ ኢትዮጵያ› አልበም በፊት ሶስት አልበሞችን ከሌሎች ድምጻዊያን ጋር በህብረት ሰርታለች።‹እወድሀለሁ› በሚለው ነጠላ ዜማዋ እ.አ.አ. በ2004 በምስራቅ አፍሪካ ምርጥ የሴት ድምጻዊያን ዘርፍ ከኢትዮጵያ... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው ሜዳዎች ባለመኖራቸው የአገሪቱ ስታዲየሞች ጨዋታ እንዳይካሄድባቸው ማገዱ ይታወሳል። በገደብ ጨዋታዎች እንዲደረጉበት የፈቀደው ብቸኛው የባህርዳር ስታዲየም ሲሆን፤ እርሱም በሂደት አሁን ካለበት ሁኔታ... Read more »
የሴቶች እግር ኳስ ልክ እንደ ወንዶቹ በዓለም ላይ እኩል ትኩረት ይሰጠዋል ማለት ቅጥፈት ነው። የሴቶች እግር ኳስ እንኳን እንደ አፍሪካ ባሉ ያላደጉ አገራት ባደጉት አገራትም ከወንዶች እኩል ትኩረት እንደማይሰጠው አያከራክርም። ያም ሆኖ... Read more »
በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያን ወክላ የተሳተፈችው አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ በኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ታሪክ ከፍተኛ የሆነ ሽልማት አግኝታለች። በቅርቡ በተጠናቀቀው የቶኪዮ ፓራሊምፒክ ውድድር በ1500 ሜትር T-13 አይነ ስውራን ጭላንጭል ተፎካክራ በውድድሩ ታሪክ የመጀመሪያውን... Read more »
ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ በታሰበው ‹‹እግር ኳሳችን ለሰላማችን›› የተሰኘ መርሃግብር ነገ በታዋቂ የኪነ ጥበብ ሰዎችና በመከላከያ አመራሮች መካከል በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የእግር ኳስ ውድድር ይካሄዳል። አስራ አምስት ሺ ተመልካች ውድድሩን ለመመልከት... Read more »
የቅድመ ውድድር አካል የሆኑት የሲቲ ካፕ ጨዋታዎች በተያዘው ወር አጋማሽ እንደሚካሄዱ ታውቋል። የአዲስ አበባ እና ሲዳማ ሲቲ ካፕ ጨዋታዎች የፕሪሚየር ሊጉን ተሳታፊ ክለቦች እንዲሁም የጎረቤት አገር ክለቦችን በመጋበዝ የሚካሄዱም ይሆናል። በኢትዮጵያ የሊግ... Read more »
ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችን በኢትዮጵያ ዋናው ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ስብስብ ውስጥ ለማካተት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ስምምነት አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋች ዴቪድ በሻህ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችን በብሔራዊ ቡድኑ ለማካተት... Read more »
ግዙፉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ ‹‹አዲዜሮ›› በሚል ስያሜ ስፖንሰር የሚያደርጋቸው አትሌቶቹን በአዲሱ ዓመት ማግስት በጀርመን በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች አፎካክሯል። በ5 እና 10 ኪሎሜትሮች እንዲሁም በግማሽ ማራቶን ርቀቶች ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ... Read more »