
ክፍለዮሐንስ አንበርብር አዲስ አበባ፡- የክልሉን ኢንቨስትመንት ለማፋጠን የወጣው የመሬት ካሳ አዋጅ ተሻሽሎ ሊተገበር ከመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨትመንት ቢሮ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ማስተባበሪያ... Read more »

ዋለልኝ አየለ አዲስ አበባ፦ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ለሚመረቁ ሥራ ፈላጊዎች የበይነ መረብ የሥራ ዓውደ ርዕይ እንደሚካሄድ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ። ዓውደ ርዕዩ አካላዊ ቅርርብን በማስቀረት ኮቪድ-19 ወረርሽኝን የሚከላከልና ሥራ ፈላጊዎችን ከቀጣሪ... Read more »

በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንዳመለከተው፣ በውይይቱ ላይ ሬና ገላኒ፣ በተባበሩት መንግስታት ዋና... Read more »

በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የነበረውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ዓላማ ለዓለም ለማሳወቅ የሰራችው ዲፕሎማሲ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑንም ገለጸ፡፡... Read more »

አስመረት ብስራት የተለያዩ ተስፋ የሚሰንቁበት፤ ነገን በብሩህ መንፈስ የሚመለከቱበት፤ ሁሉንም ነገር ማየት መሞከር በሚያስደስትበት የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው። በዘወዲቱ ሆስፒታል የማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ድጋፍ በሚሰጥበት ክፍል ውስጥ ከኤች አይቪ ቫይረስ... Read more »

እስማኤል አረቦ አዲስ አበባ፦ ሰዎችን በብሄራቸው ወይም በሃይማኖታቸው ምክንያት በጅምላ መግደል የኢትዮጵያውያን ወግና ባህል ካለመሆኑም በላይ ከፍ ያለ ሃይማኖታዊ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሸህ ሱልጣን አማን... Read more »

አንተነህ ቸሬ አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ምላሽ የህ.ወ.ሓ.ት ጁንታ በጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆነ በአገሪቱ ላይ ሲያደርስ የነበረውን... Read more »

እፀገነት አክሊሉ አዲስ አበባ፦ የትግራይ ህዝብ የህወሓት ወንጀለኛ ጁንታ በስሙ እየነገደበት እንደሆነ ገብቶት አንቅሮ የተፋው የዛሬ ሶስት ዓመት በፊት መሆኑን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ዋና ጸሃፊ አቶ ጊደና መድህን በተለይ ከአዲስ... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ቦጋለ አበበ በ2020 የዓለም ምርጥ አትሌቶች ሽልማት ኢትዮጵያውያን ወንድ አትሌቶች ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ከአስር የመጀመሪያ እጩዎች ውስጥ መካተት ባይችሉም ሴት አትሌቶች ተሳክቶላቸዋል።ከሦስት ሳምንታት በፊት የዘንድሮው ዓመት አስር የሽልማቱ እጩዎች ስም ዝርዝር በዓለም... Read more »