ዛሬ የምንተክላት አንድ ችግኝ ነገ ላይ ለእኛና ለልጆቻችን የህይወት ዋስትና ትሆናለች

ኢትዮጵያን እናልብሳት መርሀ ግብር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ያላማቋረጥ ሲተገበር የነበረ የአረንጓዴ ልማት አሻራ ፕሮግራም ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያ አገራችን ካከናወነቻቸው በጎ ተግባራት ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስም ነው። ዘንድሮም... Read more »

ሕግን ለማስከበር የመንግሥት ቁርጠኝነትና የሕዝብ ተባባሪነት

 ምንም ይሁን ምን፤ መልኩ የፈለገ ይዥጎርጎር፤ ፍልስፍናው ሊብራልም ይሁን ፀረ-ሊብራል፤ ከፈጣሪ ቀጥሎ ዓለም የምትመራው በሕግና በሕግ ብቻ ነው። ያ ማለት የበላይነቱ የሕግ እንጂ አገዛዝ የበላይ ሆኖ ሕጋዊነት ሊጨፈልቀው አይገባም ማለት ነው። ያ... Read more »

“ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ…”

ፍጥረታዊ የሆነ ስብእናን መለወጥ ቀላል አይደለም፤ በብዙ አድካሚና ዋጋ የሚያስከፍል እንደሆነም ይታመናል። በተለይም የስብእናው ባለቤት ስብእናውን የፍጥረታዊ ማንነቱ መገለጫና አካል አድርጎ ከወሰደው ነገሩ “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” መሆኑ ብዙም የሚያነጋግር አይሆንም። በተለይም... Read more »

ከቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወደ አልሚነት ለመሻገር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ቴክኖሎጂ ላይ ከፅንሰ ሃሳብ ጀምሮ ያለውን የተዛባ አመለካከት በመቀየር ከተጠቃሚነት ወደ አልሚነት ለመሻገር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፖሊሲና ፊውቸር ፕላኒንግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ... Read more »

በአዲስ አበባ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮች ይተገበራሉ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮችን እንደሚተገብር አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ በከተማ ማዕከላት ለሚገኙ ዳይሬክተሮችና የቡድን... Read more »

የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽንን በመተግበር የግብርናውን ምርታማነት በእጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን በመተግበር እኤአ በ2030 የግብርናው ምርታማነት በእጥፍ ለመጨመር እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽንና የምክር አገልግሎት ፍኖተ ካርታ... Read more »

የኢንዱስትሪዎችን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያሳድጉ ብቁ ሙያተኞችን ለማፍራት ርብርብ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የኢንዱስትሪዎችን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ሊያሳድጉ የሚችሉ ብቁ ሙያተኞችን ለማፍራት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የየድርሻቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢንዱስትሪ -የትምህርት ተቋማት ትስስር ውጤት እያስገኘ መሆኑ... Read more »

‹‹አውደ ርዕዩ በሳይንስና ፈጠራ ሥራ የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ይረዳል›› ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ:- በተማሪዎች መካከል ጤናማ ውድድርን በመፍጠር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና በሳይንስና ፈጠራ ሥራ የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር እየተካሄደ የሚገኘው የሳይንስና ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ የጎላ ሚና እንደሚኖረው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች... Read more »

“እኛ ልዩ ነን” የሚል ስሜት ያዘለን ጽንፈኝነት መጸየፍና መታገል እንደሚያስፈልግ ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- “እኛ ልዩ ነን “የሚል ስሜት ያዘለን የብሔር፣ የፖለቲካና የሃይማኖት ጽንፈኝነትን መጸየፍና መታገል እንደሚያስፈልግ ምሁራን አሳሰቡ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወርሃዊነት የሚያዘጋጀው የአዲስ ወግ ውይይት ማጠንጠኛውን ‘የጽንፈኝነት መገለጫዎችና ውጤቶቹ’ በተሰኘ ርዕስ... Read more »

ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ምርት በአገር ውስጥ እንዲተካ ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- ባለፉት አስር ወራት ከውጭ ይገባ የነበረ ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመት ምርት በአገር ውስጥ እንዲተካ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡  የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ስድስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »