የመሠረተ ልማት ግንባታ በቅንጅት ማከናወን፤ ወጪና ጊዜ ለመቆጠብ

ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት በሀገራችን በመንገድ፣ በቴሌ፣ በባቡር እንዲሁም በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዘርፎች ሰፋፊ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ተከናውኗል። በተሠሩ ሥራዎችም የሀገሪቱ የመሠረተ ልማቶቹ ሽፋን ከፍ ብሏል። እነዚህ መሠረተ ልማቶች የሀገሪቱ ስም በመልካም... Read more »

የመንገድ ግንባታው ዘርፍ ተስፋና ተግዳሮት

የመንገድ መሰረተ ልማት እንደ ስሙ ለሁሉም ልማቶች መሰረት የሆነ ዘርፍ ነው:: ድህነትን ለመቀነስ፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት እንዲሁም ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስፋፋትና ህዝቡን ተደራሽ ለማድረግ የመንገድ መሰረተ ልማት እጅግ አስፈላጊ ነው:: ከተሞችን ከምርት... Read more »

የባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ አሰራር የሚሻው የመዲናዋ የመንገዶች ግንባታ

 ባለፉት ጥቂት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ ሽፋን የሚያሳድጉና የተቀላጠፈ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር የሚያስችሉ የመንገድ ግንባታዎች በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ተከናውነዋል። ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ 24 የሚደርሱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀው ለአገልግሎት... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የታችኛው ርብ የመስኖ ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ የበርካታ ወንዞች መፍለቂያና የሐይቆች መገኛ ብትሆንም፣ ዛሬም ድረስ ይህን የውሃ ሀብቷን ለመስኖ ልማት በሚፈለገው ልክ ተጠቅማ ግብርናዋን ማዘመን አልቻለችም። በመስኖ ልማት በአንዳንድ አካባቢዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባሮች ቢኖሩም፣ መስኖን... Read more »

የእውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እያስገኘ ያለ ፕሮጀክት

 በኢትዮጵያ ሁለተኛው የፍጥነት መንገድ ከሞጆ ተነስቶ፣ መቂ፣ ባቱና አርሲ ነጌሌን ታኮ ሀዋሳ ይደርሳል። ይህ ፕሮጀክት በአገሪቱ የወጪና ገቢ ንግድ ላይ የራሱ የሆነ አወንታዊ ውጤት ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቅ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። 202 ኪሎ... Read more »

የሙከጡሪ-ኮከብ መስክ እና ኮከብ መስክ-ዓለም ከተማ የመንገድ ሥራ

የመንገድ መሰረተ ልማት ‹‹መንገድ ይወስዳል መንገድ ይመልሳል›› ከሚባለውም በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን የሚያስገኝ ልማት ነው። የዜጎችን የዕለተ ዕለት እንቅስቃሴ ከማሳለጥ ባሻገር፤ የአገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ፣ አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር በባህል፣ በቋንቋ እና... Read more »

‹‹መሠረተ ልማት ከኅብረተሰቡ ተሳትፎ ውጪ ውጤታማ መሆን አይችልም››አቶ ሚልኪያስ ብትሬ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ

 በበርካታ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ጸጋዎቿ ከምትታወቀው ሲዳማ ክልል የምትገኝ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት ፍሰት ያለባት ከተማ ናት። ከተማዋ በአሁኑ ወቅት በፈጣን የዕድገት ግስጋሴ ላይ የምትገኝና በአረንጓዴ መልከዓምድር አቀማመጧ፤ በፏፏቴዎቿና በፍልውሃዎች የታደለች... Read more »

የዲላ ከተማ ሕዝብና ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ

የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ የክልል ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች ጭምር የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች በስፋት ይነሳል። በሁሉም አካባቢዎች ዋነኛ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ከሆኑትና በመንግሥት አቅም ከሚሰሩት የመሰረተ ልማት ግንባታዎች መካከል... Read more »

ለመስኖ ልማት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተስፋ የተጣለበት መመሪያና ስታንዳርድ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው በግብርና ሥራ የተሰማራ ቢሆንም በአገሪቱ ውስጥ የሚመረተው ምርት የአገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ሊሸፍን ባለመቻሉ በአገር ውስጥ ሊመረቱ የሚችሉ የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ከውጭ አገራት ታስገባለች። ለመስኖ ምቹ... Read more »

ማምረት የናፈቀው የኦሞ ኩራዝ የስኳር ልማት ፕሮጀክቶች

የስኳር ልማት ኢንዱስትሪ በሀገራችን ከግምሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ አንጋፋ ኢንዱስትሪ ነው። ሆኖም ኢንዱስትሪው እድሜውን በሚመጥነው ልክ እድገት አላሳየም ። ኢንዱስትሪው በሚፈለገው ፍጥነት ባለማደጉም የስኳር ምርት እጥረት በሀገር ውስጥ እንዲከሰት አንዱ ምክንያት... Read more »