“ሱስ ትልቅ የሀገር ችግር፤ የትውልድም መጥፊያ ነው”- ሲስተር ይርገዱ ሀብቱ አዲስ ሕይወት የእፅና አልኮል ሱሰኝነት ህክምናና ማገገሚያ ማዕከል መስራች

ሲስተር ይርገዱ ሀብቱ ለቤተሰባቸው ሶስተኛ ልጅ ሲሆኑ፤ ከሆለታ ከተማ በ7 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ ገጠር ውስጥ ነው የተወለዱት። ከአርሶ አደር ቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ፍቅርና ስነ ምግባር አድገዋልም። ኋላም እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ... Read more »

«ሀገርን በታማኝነት ማገልገል እርካታን ይሰጣል» -አቶ በዳዳ ገመቹ

 ስራ ያስከብራል ! ይህ የማይታበይ ሀቅ ነው፡፡ ሰዎች ደግሞ በተለይም ነገያቸውን ለማሳመር ዛሬ ላይ ተግተው መስራት አለባቸው፡፡ ብዙ ሰዎችም በዚህ መንገድ አልፈው ያሰቡበት ደርሰዋል፡፡ ከእነዚህ ሰዎች መካከል ደግሞ የዛሬው የህይወት ገጽታ አምዳችን... Read more »

የሰብአዊ መብት ተሟጓቹ አቶ ያሬድ ኃይለማርያም

 ከፍተኛ ትምህርት ሲገቡም ለሙግቱ መደላድል ይሆነኛል ያሉትን የህግ ትምህርት ምርጫቸው አደረጉ። ወደ አውሮፓም ጎራ ብለው ፍልስፍናን አከሉበት። ይሄው መሰረት ሆናቸውና የራሳቸውን መልካም ዕድሎች ሁሉ ወደ ኋላቸው በመተው ከ24 ዓመታት በላይ በአገር ውስጥና... Read more »

‹‹ትውልድ ይዳን በእኛ ይብቃ የሚለው መርህ ዛሬም ያስፈልጋል ›› – ወይዘሮ መስተዋት ሙህዲን (NNPWE) የጥምረቱ የቦርድ ሰብሳቢ

የብዙዎችን ጎጆዎ ያፈረሰው፣ ቤተሰብን የበተነው፤ ልጆች ያለ አሳደጊ ያስቀረው የኤች. አይ. ቪ. ኤድስ ጉዳይ ሲወሳ ብዙዎች ህመማቸውን ያስታውሱታል፡፡ ምክንያቱም በዚያ ውስጥ ያለፉት ጥቂት አይደሉም። ውጣ ውረዱንና ያለውን ጫና ደግሞ ከባለታሪኮቹ አንደበት መስማት... Read more »

መንገደኛው ታሪክ ተካይ

አያሌው አስፋው ይባላሉ:: ትውልዳቸው ወሎ ክፍለአገር ዶቢ በሚባል አካባቢ በወራኢሉና በቦረናሳይንት አውራጃ መካከል ነው:: ሁሉንም በእኩል ደረጃ ማስተዳደር ከተቻለ በሙስሊሙ እምነት ዘንድ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ይፈቀዳልና እርሳቸው በብዙ እናቶች መሀል ሆነው... Read more »

 “. . . መቄዶንያ የደሃ መሰብሰቢያ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ጭንቅላት ያለበት ቤት ነው።” -አቶ ጌታሁን መኮንን

ሰው ተወልዶ አንድ ቦታ እስኪደርስ ድረስ በርካታ መሰናክሎችና ውጣ ውረዶችን ማሳለፉ የግድ የሚሆንበት አጋጣሚ ብዙ ነው። አንዳንዱ ከውልደቱ ጀምሮ በአማረና በተደላደለ ሁኔታ ሲኖር ሌላው ደግሞ ከውልደቱ ጀምሮ ጥረህ ግረህ ብላ የሚለውን የፈጣሪ... Read more »

ከሱስ የተረፈች ነፍስ

ከእንቁላል ፋብሪካ ወደ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሚያስኬደውን ቀጭን አስፋልት ይዘን እየወጣን ነው፤ ትንሽ እንደተጓዝንም የምንፈልገውን ቦታ ወይም ቤት ያገኘን መሰለንና መኪናችንን አቆምን። በእርግጥ የምንፈልገውን ቤት አግኝተናል። ይህ ቤት ምናልባትም በተለያየ ምክንያት የህይወት መንገዳቸውን... Read more »

አገርና ሕዝብን ማገልገል ክብር ነው

“አገልጋይነት ታላቅነት ነው። ክብር የሚገኘው ከማገልገል ነው። ፈጣሪን፣ አገርን፣ ሕዝብን፣ ከማገልገል ውጭ ምን ሕይወት አለ። ሁላችንም በአንድ ቦታ አገልጋዮች በሌላም ቦታ ተገልጋዮች ነን። አገልጋይነት የሁላችንም ባህልና ሥነ ምግባር ከሆነ የትኛውም መስሪያ ቤት... Read more »

‹‹ሀገራችንን ልዩ ከሚያደርጓት መገለጫዎች አንዱ የዘመን አቆጣጠር ስልቷ ነው›› -መምህር ሔኖክ ያሬድ ፈንታ

የአባታቸው ደቀመዝሙር ናቸው ።የ11ኛ ክፍል ተማሪ እያሉ ነበር በአጋጣሚ ከባሕረ ሐሳብ ጋር የተዋወቁት ።መማር የጀመሩት ።በዚህ ቀን ትፈተናላችሁ ሲባል ዕለቱን ለማወቅና ለመዘጋጀት አስበው ከቤት ውስጥ የነበረውን ተንጠልጣይ ካሌንደር ሲፈልጉ በቀላሉ ማግኘት አልቻሉም... Read more »

እግር ኳስን በቀሚስ ቋጠሮ

ዓለም አሁን ከሆነችው የተለየች እንድትሆን ማድረግ የሚችል ምንድነው፤ ማንስ ነው? ሕይወት በሁሉም ዘመን ለሁሉም ሰው ስቃይ ሆና ታልፋለች ወይስ ሳቅም ትሆናለች? ከተባለ መልሱ እንደሰው የሥራና መፍትሄ አፈላላጊነት ትጋት የሚወሰን ይሆናል፡፡ ሰው ምርጫውን... Read more »