አይንና ጆሮ የራቃቸው ዘራፊዎች ምሽት ሦስት ሰዓት ገደማ ከአፍንጮ በር ወደ 70 ደረጃ በሚወስደው መንገድ ስልክ እያናገርኩ ስሄድ ማንነታቸውን በውልብታ እንኳን የማላውቃቸው ቁጥራቸው አራት ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሌቦች ጭንብል ለብሰው ጨለማን... Read more »
በአንድ ወቅት ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ አመስግኖ የማያውቅ አንድ ስስታም ነጋዴ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ሥራ ከሄደበት ገበያ ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል። ነጋዴው “100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታውን... Read more »
ኑሮ ማህበራዊም፣ ግላዊም ነው።ግላዊነትንና ማህበራዊነትን በተቻለ መጠን አጣጥሞና አመዛዝኖ መኖር የህላዌ ፍጡር የውዴታ ግዴታ ነው።ሥነ ቃሎች ግላዊ ኑሮ ለማህበራዊ ኑሮና ማንነት ጠንቅ እንዳይሆኑ ትውልድን እያዝናኑና እያስጠነቀቁ የማስተማር ተግባር አላቸው። በኑሮ ላይ የሚንጸባረቁ... Read more »
በሥነ ቃል (ፎክሎር) ዘርፍ ከሚመደቡ ጥበባት ውስጥ አንዱ ክብረ በዓል ነው። ክብረ በዓል ሰዎች የተለያዩ ጉዳዮችን ምክንያት አድርገው በጋራ በመሰብሰብ የሚያከብሩት በዓል ነው። ክብረ በዓል የበዓል ክብር፣ ገናን፣ ጥምቀትን፣ ትንሣኤን፣ ጰራቅሊጦስን፣ መስቀልን፣... Read more »
ጤና ይስጥልኝ! ለጥቂት ደቂቃዎች ወደ አረብ ኢሚሬቷ አቡዳቢ ከተማ ልውሰድዎና ትዝብቴን ላጋራዎማ! ከዚያ በፊት ይህችን እውነታ ይጨብጡ። የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች፤ አጠር አድርገን ስንጠራቸው “ኢሚሬቶች”ን እአአ በ1971 አቡዳቢ፣ ዱባይ፣ ሳርጃ፣ አጅማን፣ ኡም አልቁዋኢን፣... Read more »
የሰብአዊነት አስተሳሰብ «ለሰው መድሃኒቱ ሰው ነው፤» በሚለው ህዝባዊ ፍልስፍና ይገለፃል። ይህ በሰው ልጅ በሰው ላይ የመተማመን መንፈስ የኢትዮጵያውያን አንዱ ማህበራዊ መሰረት ተደርጎም ይቆጠራል። በአገራችን በተዘረጋው ጠንካራ ሥርዓተ ማህበረሰባዊ መስተጋብር ህዝቦች ለሃዘንም ለደስታም... Read more »
በምድር ላይ ህጎች በአራቱም አቅጣጫ ይወጣሉ፤ ህግ አውጪ፣ ህግ ተንታኝ፣ ህግ አስፈጻሚ፣ ህግ ፈፃሚ፣ ዳኛ፣ ዐቃቢ ህግ፣ ጠበቃ፣ ከሳሽ፣ ተከሳሽ፣ ምስክር፣ዋስ፣ … ወዘተ ይኖሩታል። ከህገ ልቡና ዛሬ በየመንደሩ እና በየቤቱ በየፌስቡኩ እስከሚወጡት... Read more »
አዲስ አበባ አይደለም ለኖረባት አንድ ቀን በጉያዋ ለዋለባትና ላደረባት ሰው የደንብ አስከባሪዎችንና የነጋዴዎችን የሌባ እና ፖሊስ አባሮሽ ማስተዋል አይከብደውም። አመሻሽ 12 ሰዓት አካባቢ ከሸገር ጎዳናዎች አንዱ በሆነው መገናኛ አካባቢ የተገኘ ሰው ልጅነቱን... Read more »
ሰዎች ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብታቸውን ሲጠቀሙ ግጭት ወይም ሁከትን የሚቀሰቅስ ወይም ብሄርን፤ ሀይማኖትን፤ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሰረት በማድረግ በግለሰብ ወይም በተለየ ቡድን ላይ ጥላቻ ወይም መድልዎ የሚያስፋፋ ንግግር ከማድረግ እንዲቆጠቡ... Read more »
አለማወቅ የአእምሮ እውርነት ሲባል እሰማለሁ። የአእምሮ እውርነት ደግሞ ከምንም በላይ ይከፋል። ሰው በአእምሮ እውርነት በሽታ ከተጠቃ ሰው ሳይሆን ለማዳ እንስሳ ይሆናል። ህጻናት ሳለን እንደ ህጻናት እናስባለን፤ እያደግን ስንመጣም ጤነኞች ከሆንን ከእድገታችን ጋር... Read more »