
ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል እምነት ወይም ሃይማኖት አለን። አማኝ ነን ብለንም በየእምነት ቦታችን እንገኛለን፣ እንመላለሳለንም። በየትኛውም እምነት ውስጥ እንገኝ እምነቶች ሁሉ የሚጋሩት ትዕዛዝ በጎ መሆንን፣ ለሰው ልጆች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ብሎም ለሌሎች መኖር... Read more »
ስለልዕለ ኃያሏ አሜሪካ ብዙ ሰዎች የሚሉት አንድ ነገር አለ፤ በሆነ ድንገተኛ አጋጣሚ የአገሪቱ መሪ ባይኖር አገሪቱ ምንም አትሆንም። እንዲህ ዓይነት ትንታኔዎች የበዙት በተለይም ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመጡ በኋላ ነበር። ዶናልድ... Read more »

ባለፈው ማክሰኞ የህዝብ እንደራሴዎች ፊት ቀርበው የመንግስትን ወቅታዊ ሁኔታ ያስረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብዙ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥያቄና መልሱ ከቃኟቸው ጉዳዮች መካከል ደግሞ አንዱ የሃይማኖት ተቋማትን የሚመለከት... Read more »

ሁሌም በሰዎች ተፅእኖ ጉዳዮችን የምንመለከት፣ ሌሎች አስበውና አልመው ባወጡት መርሀ የምንመራ፣ በሰዎች አስተሳሰብ እራሳችንን የምንመረምር፣ ከግል ስብዕናና አቋም የራቅን ብዙዎች አለን። እንዴት የራሳችንን ቀለም አደብዝዘን ሌላን ለመሆን እንጥራለን ጎበዝ? ስለምን ያልሆነውን የሌሎችን... Read more »

የፌዴራሉ መንግሥት ለቀጣይ ዓመት የያዘውን በጀት መጠን ይፋ አድርጓል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ለ2015 በጀት ዓመት ለመደበኛ ወጪ ብር 347.12 ቢሊዮን፣ ለካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊዮን እንዲሁም ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ብር 209.38... Read more »

እነዚህ ፍርደኞች እነሱ ጋር ያለ እውነት ፈጽሞ የማይታወቅ፤ ስለነሱ ተግባርና እውነት ፈፅሞ መረጃ የሌለው የሚፈርድባቸው ናቸው።እነዚህ ሚዛን አልባ ፈራጅ በመንጋ በመሆን በዘመቻ መልክ የሚበየንባቸው የማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን ፍርደኞች ያሳስቡኛል። እነሱ አደረጉ ወይም... Read more »

አንድ አብሮ አደግ ጓደኛ አለኝ፤ ከዚህ ጓደኛዬ ጋር ብዙ ጊዜ ነው የምንጨቃጨቅ። የምንጨቃጨቅበትን ምክንያት ልንገራችሁና ማን ትክክል እንደሆነ ፍረዱ። ምግብ ለመብላት ወይም አንድ ሁለት ለማለት ስንገባ፤ አዲስ ቤት ከሆነ ዋጋ ይጠይቃል። እኔ... Read more »

ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያው በአማራ ክልል በሚካሄደው ዘመቻ ዙሪያ ባለ ክርክር ተወጥሮ ከርሟል። መንግስት ዘመቻው ህግን የማስከበር ነው ሲል ይህን የሚቃወሙ ሀይሎች ደግሞ መንግስት የያዘው ፋኖን ማሳደድ እና ትጥቅ ማስፈታት ነው የሚል ክርክር... Read more »

የታደሉት አገራት ፈጣን የክፍያ መንገዶችን ምቾት ማጣጣም ከጀመሩ አመታት ሳይሆን ዘመናት ተቆጥረዋል ቢባል ትንሽ የተጋነነ ሊሆን ይችላል። መቼም የፈጣኑን መንገድ ጉዳይ ትቶ የታደሉት አገራት? ማለት… ብሎ ነገረኛ ጥያቄ የሚያነሳ አይጠፋም። ለመጻፍ የፈለኩት... Read more »

አንድ ሆኖ በመኖር ውስጥ አንድ አይነት መሆን ግድ አይደለም። አንድ ሆኖ በመቆም ግን የመለያየትን እና የመጣረስን ሳንካ ማሰወገድ እጅጉን ይቀላል። ምድር በራስዋ አንድ ሆነው በትብብር ሲኖሩባት እንጂ አንድ አይነት ብቻ ሲሆኑባት ትሰለቻለች።... Read more »