ድምጽ አልባው ድማሚት

በሁለት በኩል እንደተሳለ ሰይፍ ነው። የማዳንም የመግደልም አቅም አለው። ለበጎ ተግባር ካዋሉት ምድራዊ በረከቱ ብዙ ነው። ለእኩይ ዓላማ ካዋሉት ግን ድምጽ ሳያሰማ እንደ ድማሚት እየፈነዳ ትውልዱን ሊያመክን ይችላል። እሱ ልክ እንደ ጅምላ... Read more »

 አፍሪካዊ ሚዲያ ለምን አልኖረም?

የአፍሪካ ሕብረት ከተሠረተ 60ኛ ዓመቱን ጨርሶ እነሆ ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም 61 ኛውን ጀመረ:: ‹‹ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ›› የሚል መሪ ሃሳብ ቢኖረውም አፍሪካ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ሳይፈታ እነሆ ወደ 100ኛ... Read more »

 ዝርፊያ በየፈርጁ

ለሰባት ሰዓታት ያህል (ከ2፡40 እስከ 9፡30) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ግቢ ውስጥ በነበረኝ ቆይታ ብዙ ነገር ሳስተውል ውያለሁ፡፡ የሰልፉን ርዝመት፣ የሰዎችን ሕግና ደንብ ማክበር አለመላመድ…. በአጠቃላይ የነበረውን አሰልቺ የግቢው ውስጥ ወከባ ባለፈው ቅዳሜ... Read more »

ግዴታቸውን ሳያውቁ መብት ብርቅ የሚሆንባቸው!

ኢትዮጵያ ውስጥ የመብት ነገር ግርም ይለኛል። በአንድ ጉዞ ላይ ካስተዋልኩት አስቂኝ ገጠመኝ ልነሳ። ከመገናኛ ወደ ኮተቤ እየሄድን ነው። ላምበረት አካባቢ ሲደርስ ልክ አደባባይ መዞሪያ ላይ አንዲት ወጣት ‹‹ወራጅ አለ›› አለች። ለወትሮው ‹‹እዚህ... Read more »

የባከነው የአባቶች እውቀት

ታክሲ ውስጥ ወይም በሆነ መገልገያ ቦታ ውስጥ አጋጥሟችሁ ሊሆን ይችላል። በዕድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች በትንሽ ትልቁ ይገረማሉ። በሆነ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠት ይወዳሉ። አድማጩ ወጣት ከሆነ በይሉኝታ ይሰማቸዋል እንጂ በውስጡ... Read more »

የጥቂቶች ጥፋት ለብዙዎች ክስረት

‹‹የክፉን ጎረቤት መብረቅ ይመታዋል›› የሚባል ሀገርኛ አባባል አለ:: ይህንኑ የሚያጠናክር ‹‹ለኃጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል›› የሚባል ሌላም አባባል አለ:: የሁለቱም መልዕክት በአንድ መጥፎ ሰው ምክንያት የሚመጣ ጦስ ለበጎ ሰዎች ሁሉ ይተርፋል ለማለት ነው::... Read more »

 ወደ ፊት ካላሰብን ጉልበታችንን ሮቦት ይተካዋል!

ትናንት የአርበኞች ቀን ነበር:: ትናንት የትንሳኤ በዓል ስለነበር የዘንድሮው የአርበኞች ቀን የተለመደውን የሚዲያዎች ሽፋን አላገኘም:: በሌላ በኩል አራት ኪሎ ያለው የድል ሀውልት በኮሪደር ልማት ምክንያት ለዚህ ዓመት ምቹ አልነበረም:: የአርበኞች ቀን ታሪካዊ... Read more »

ቅድሚያ ለሴት ወይስ ቅድሚያ ለቆንጆ?

ብዙ ጊዜ የምታዘበው ቢሆንም የቅርብ አጋጣሚ ብቻ ልጥቀስ። ባለፈው ሐሙስ ላምበረት አደባባዩ አካባቢ አንዲት ከክፍለ ሀገር እንደመጣች የምታስታውቅ ልጅ መንገድ ልታቋርጥ ሻገር ማለት ስትጀምር አንድ በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚገኝ አሽከርካሪ ልትሻገር በምትችልበት... Read more »

በማንሰራራት ላይ ያለው ሀገር በቀል ዕውቀት

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ እንደመሆኗ መጠን የበርካታ ባሕልና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ባለጸጋም ናት። ሀገራችን ከምትታወቅባቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች መካከል የባሕል ሕክምና፣ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ፣ ቁጠባ፣ ባሕላዊ የአስተዳደር ሥርዓት፣ የዘመን አቆጣጠር፣ ዕደጥበብና... Read more »

«አየር በአየር» ሥራ ምንድነው?

በሙያው ከአሥርት ዓመታት በላይ ያገለገለ አንድ ጋዜጠኛ በማህበራዊ ገጹ የጻፈውን አንድ ገጠመኝ እና ትዝብት አነበብኩ፡፡ የጋዜጠኛውን ገጠመኝና ትዝብት አጠር አድርጌ ሃሳቡን ብቻ ላስቀምጥ፡፡ ወደ ሀገረ ቻይና ሄዶ በርዕሰ መዲናዋ ቤጂንግ አድሯል፡፡ በኢትዮጵያ... Read more »