በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የተፈጠሩ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች

ወቅቱ የህዝቡን ችግር መፍታት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችና የፈጠራ ሀሳቦች እየወጡ ያሉበት ነው:: ችግሮችን መነሻ በማድረግ የማህበረሰቡን ችግር ለማቃለል በሚደረገው አገራዊ ጥረት አገር በቀል እውቀቶችን ተጠቅመው ፈጠራዎችና የፈጠራ ሀሳቦችን ለሚያቀርቡ የፈጠራ ባለሙያዎች እውቅና መስጠት፣... Read more »

‹‹ስማርት የመማሪያ ክፍል››- ጥራት ላለው ትምህርት ተደራሽነት

ኢትዮጵያ ዲጅታል ቴክኖሎጂን እውን ለማድረግ እያደረገች ያለውን ጥረት አጠናክራ ቀጥላለች። በመሆኑም አሁን ላይ በእያንዳንዱ ዘርፉ ዲጅታል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረትና እየታዩ ያሉ ለውጦች አበረታች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ አገራዊ በሆነው ነባራዊ ሁኔታ... Read more »

ግብርናውን የሚያዘምኑ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂዎች

የአገራችን የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነውን ግብርና ከኋላቀር አስተራረስና አመራረት ተላቅቆ የሚዘመንበትን ጊዜ በጉጉት ስንጠብቅ ኖረናል። የአገሮችን ግብርና ዘርፍ ሲያዘምኑ በተለያዩ መረጃዎች የተመለከትናቸውን ቴክኖሎጂዎች በተለይ ለግብርናው ዘርፍ ቅርበቱ ያላቸው አካላት ምነው ለእኛ ባደረጋቸው... Read more »

ግብር ከፋዩንም ግብር ሰብሳቢውንም የታደገ በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር

 አቶ ማስረሹ ፍቃድ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ናቸው። ሌላም ጊዜ እንደሚያደርጉት ሁሉ የግብር መክፈያ ወቅትን ጠብቀው ግብራቸውን ለመክፈል ወደ ቢሮው የሄዱበትን ቀን ያስታውሳሉ። ያን ዕለት የክፍያ አገልግሎቱ የሚሰጥበትን... Read more »

 የመተግበሪያዎች ልማት፣ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች

ቴክኖሎጂ የሰው ልጅ ዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጋዥ በመሆን ጊዜን ፣ጉልበትንና ውጪን የሚጠይቁ ሂደቶችን ቀላል፣ፈጣንና ምቹ እያደረገ ይገኛል። ቴክኖሎጂ እያንዳንዱ የዓለም እንቅስቃሴ እየተቆጣጠረ ባለበት በዚህ ዘመን ከቴክኖሎጂ ውጭ መሆንም አይታሰብም። በተለይ አሁን እየበለጸጉ... Read more »

 የሴቶችን የዲጂታል እውቀትና ክህሎት ለማሳደግ

ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ እየተስፋፋ ቢሆንም ሁሉንም ማህበረሰብ አካታች በማድረግ ረገድ ክፍተቶች እንዳሉ ግን ይነገራል። በዚህ ዘመን ለሰው ልጆች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በእጅጉ አስፈላጊ የሆነው በይነመረብ (ኢንተርኔት) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚፈለገው መጠን ተደራሽ... Read more »

ሌሎች ሳተላይቶችን ዲዛይን ለማድረግ መነቃቃት
የፈጠረችው ሳተላይት

በዚህ ዘመን የሳተላይቶች ሚና በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል፤ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የአየር መንገድ እንቅስቃሴዎች፣ የአየር ጸባይ ለመረዳት የሚደረጉ ጥረቶች፣ የተለያዩ ወታደራዊና የሲቪል ስራዎች በሳተላይት የሚተላለፍ መረጃን ይፈልጋሉ። ቴሌቪዥኖችና ራዲዮኖች ሳተላይቶችን ይፈልጋሉ፤ ዛሬ አገልግሎቱ... Read more »

የሳይበር ደህንነት፡ የሉዓላዊነት ማስከበሪያና
የህልውና ማስጠበቂያ

በአሁኑ ወቅት የሳይበር ደህንነት የዓለም አገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውንና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጓቸው ጥረቶች ትልቅ ትኩረት እየሰጧቸው ካሉ ጉዳዮች መካከል አንዱ ሆኗል። ከዚህ ባለፈም የሳይበር ዘርፍ አገራት የቴክኖሎጂ የበላይነታቸውን ለማሳየት ጭምር የሚጠቀሙበት መሳሪያም እየሆነ... Read more »

ለነዳጅ ምርትና ለአካባቢ ጥበቃ ድርብ ተስፋ የተጣለበት የፈጠራ ሥራ

የፈጠራ ሥራዎች ለአገራዊ እድገትና ለመዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እውን መሆን ተስፋ የሚጣልባቸው ወሳኝ ግብዓቶች እንደሆኑ ይታመናል። የፈጠራ ሥራዎቹ አገር በቀል ሲሆኑ ደግሞ ፋይዳቸው እጥፍ ድርብ ይሆናል። እነዚህ ሥራዎች አገራዊ የአምራችነት አቅምን በማሳደግና... Read more »

“ኢንሳ በደራሽ ፕላትፎርም ቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ ስራ እየከወነ ነው” የኢንሳ የተቀናጀ ፕላትፎርም ዲቪዚዮን ዳይሬክተር አቶ ብሩክ ገብረየስ

ጉዳይ ኖሮን ወደ አንድ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ስንሄድ በቅድሚያ የሚያሳስበን ወረፋ ጥበቃ እና እንግልቱ ነው። ጊዜያችንን የሚያቃጥለው ወረፋ እንዳይገጥመን፣ እንግልት እንዳይደርስብን ብለንም መረጃ የሚያደርሰን ወይም ጉዳዩን ለማስፈጸም የሚተባበረንን ሰው ፍለጋ እስከ... Read more »