‹‹የኮሚሽኑ ዋና ተግባር በየአካባቢው ለግጭት የዳረጉንን ጉዳዮች ወደ ሀገራዊ ምክክር አጀንዳነት ማምጣት ነው››ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

 ሀገራዊ ምክክር ስር የሰደዱ ሀገራዊ አለመግባባቶችን፣ ግጭቶችን ለመፍታት ጥቅም ላይ የሚውል አንድ አይነት የግጭት መፍቻ ዘዴ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ድርድር (negotiation) የተለያየ ጥቅምና ፍላጎት የሚወክሉ አካላት በሰጥቶ መቀበል መርሕ ልዩነቶቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »

«ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሔደው ሀገራዊ ምክክር አዲስ የፖለቲካ ጅማሮን መፍጠሪያ አጋጣሚ ይሆናል››የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሒሩት ገብረስላሴ

 ለ14 ዓመት በተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሠርተዋል፡፡ የምዕራብ አፍሪካ እና ሳህል የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ምክትል ወኪል ሆነው አገልግለዋል፡፡ ለስድስት ዓመታት የአፍሪካ የሴቶች የሠላምና ልማት ኮሚቴ ከፍተኛ... Read more »

 ‹‹ግብርና ለሌሎች ሴክተሮች ማስፈንጠሪያ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሯጭ መሆን አለበት››ዶክተር ጋሹ ሃብቴ የእርሻ ምጣኔ ሀብት ምሑር

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ዶክተር ጋሹ ሃብቴ ይባላሉ፡፡ ተውልደው ያደጉት በቀድሞው አርሲ ክፍለ ሀገር፣ በጎቤሳ ወረዳ ሽርካ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ሽርካ በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፣ ከዘጠነኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያለውን... Read more »

‹‹በዚህች ሀገር መሣሪያ የመያዝ ሙሉ ኃላፊነት ያለው መንግሥት ነው››አቶ ግርማ ሰይፉ የኢዜማ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን አቶ ግርማ ሰይፉ ይባላሉ፤ ነጻነትን አጥብቀው ይሻሉ። የፖለቲካውን ዓለም ሲቀላቀሉም ዋና ትኩረታቸው ለአገራቸው የሚሰጡት አንዳች ነገር ካለ በሚል ነው። እንደ ተፎካካሪ የፓርቲ አባልነታቸው ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ተፎካክረው የአዲስ አበባ... Read more »

 ‹‹የኢሬቻ በዓል አካታችነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበተ መጥቷል››- አቶ አለማየሁ ኃይሌ በኦሮሞ ባህል ማዕከል የባህልና ታሪክ ዘርፍ ዳይሬክተር

የቀድሞው ሸዋ ክፍለ አገር፣ ኤጀሬ ወረዳ፣ አዲስ ዓለም ከተማ የትውልድ ስፍራቸው ነው። ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚሁ በአዲስ ዓለም ከተማ በአሁኑ መጠሪያው ኤጄሬ ጨንገሬ ትምህርት ቤት ነው። ከ9ኛ በኋላ... Read more »

 «ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነትን እና ብሔርተኝነትን አቀላቅሎ የማየት ችግር ይስተዋላል» – አቶ አሽኔ አስቲን

አቶ አሽኔ አስቲን ተወልደው ያደጉት ጋምቤላ ክልል መዣንግ ዞን ሚንጌሺ ወረዳ ሶኔይ ቀበሌ ሲሆን በወቅቱ አካባቢው ላይ ትምህርት ቤት ስላልነበረ እድሜያቸው ለመማር ቢደርስም ትምህርትን ያገኙት ካደጉ በኋላ ነበር። ካደጉ በኋም አካባቢው ላይ... Read more »

 «የብሪክስ አባልነት ተጨማሪ ወዳጆችን በተለየ መልክ የማፍራት ዕድል ያስገኛል»አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባል

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀኔራል ሆነው ሠርተዋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ። በዚሁ ተቋም በተለያዩ ጊዜያት ሁለቴ በቃል አቀባይነት አገልግለዋል። በአሜሪካ እና በካናዳ ኤምባሲዎች አማካሪ ሆነው ሠርተዋል። በስዊድን የኢትዮጵያ ልዩ... Read more »

 ‹‹ግብጾች የሚከራከሩት ባፈጀና በዚህ ዘመን በማይሰራ መሰረት ላይ ቆመው ነው››- ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በአ.አ.ዩኒቨርሲቲ መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላቸው ሚና ላቅ ያለ ነው፡፡ በተለይ በዘርፉ በመመራመርም ሆነ የድርድሩ አካል በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ፊተኛው መስመር ላይ ይገኛሉ፡፡ የዛሬው የዘመን እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞ ከምባታ አውራጃ በያያማ... Read more »

 ‹‹ኢትዮጵያ ለሠራባት የበረከት ምድር ናት››ወይዘሮ ዓለም መንግስቱ

ከአራዳ እስከ ቦሌ ታዋቂነትን አትርፈዋል። ሥራ ላይ ታታሪ ከመባልም በላይ ድካም የማይሰማቸው ብረቷ እንስት ቢሰኙ ይሻላል የተባለላቸው ናቸው። ባልንጀሮቻቸው በእርሻ፣ በማዕድን ልማት፣ በሥጋ ላኪነት ወይም በአንድ የተለየ የሥራ መስክ ያልረገጡት፣ ያልደረሱበት የኢትዮጵያ... Read more »

 «ሁለት የጥንቅሽ ዝርያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እንዲመዘገቡም አድርጌያለሁ»ዶክተር ፋንታሁን ወልደሰንበት የኢንዱስትሪያል ባዮቴክኖሎጂ ዳይሬክተር

 ዶክተር ፋንታሁን ወልደሰንበት ይባላሉ፡፡ በመምህርነት፣ በኮሌጅ ሬጅስትራርነት፣ በኮሌጅ ዲንነት፣ በምርምር ዳይሬክተርነት፣ በዓለምአቀፍ ምርምር ፕሮግራሞች ማኔጀርነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ናቸው፡፡ በአፍሪካ እንዲሁም በዓለም ደረጃ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስተባብረዋል፡፡ በምርምር ዘርፉም የባለቤትነት መብትን ያረጋገጡበት ሥራዎችን... Read more »