ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ በሰዎችና በተሽከርካሪዎች ግርግር ተሞልቷል። ሰባት የሚሆኑ የአንበሳና የሸገር አውቶብሶች አደባባዩ ጠርዝ ላይ ተሰልፈው ቆመዋል። አውቶብሶቹ ተሳፋሪዎችን ያወርዳሉ። ያሳፍራሉ። ዐይናችንን ቀና ስናድርግ አንበሳ ሦስት ቁጥር አውቶቡስ የምታሽከረክር እንስት ላይ አረፈ።... Read more »
ከአለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ የኩላሊት ህመም በአለም አቀፍ ደረጃ 850 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን በየአመቱ ያጠቃል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚሆኑት ስር በሰደደ የኩላሊት ህመም እንዲሁም 1... Read more »
የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በውሃ ዘርፍ በአገሪቱ ፈጣን ልማት ለማምጣት በዘርፉ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣትና በሰባት ክልሎች የሚገኙ ዘጠኝ የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች በማፍራት ሂደት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ... Read more »
ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። ላለፉት ሶስት እትሞች ስለ ጤና ምንነት እና የጤና አይነቶች ለሶስት(3) አበይት ክፍሎች በመክፈል እያንዳንዳቸውን ምን... Read more »
የብዙ ሀገራት መንግሥታት የሥልጣን ወንበራቸውን አላጋሯቸውም፤ ነገር ግን አራተኛ የመንግሥታቸው ተጋሪ እንደሆኑ በአፍ ብቻ ሲሸነግሏቸው ዘመን አሸብተዋል:: የየሀገራቸውን መንግሥታት እንደ ምሰሶ አጽንተው ካቆሙ ሦስቱ አእማድ እኩልም ተገቢው ክብርና ቦታ ስላልተሰጣቸው በመንግሥታቱ የሥልጣን... Read more »
ወዳጆቼ! ስምና ግብራችን መጠሪያና ማንነታችን እጅግ እየተራራቀብኝ ተቸገርኩ። በስም አወጣጣችን የተካንነውን ያህል በምንሰይመው ስያሜ ትዝብት ውስጥ የምንወድቅም ብዙ ነን። ላሰብነው ወይም ለምንመለከተው ነገር መለያ ይሆን ዘንድ የምንሰይማቸው ወካይና ውክልና ሲነጣጠሉብኝ አብዝቼ ማሰብ... Read more »
አገራዊ ኃላፊነት በመሸከም የሰሩ ናቸው። ይሄ ልፋታቸው ጥንካሬና ታታሪነታቸው የክብር ዶክትሬት አስገኝቶላቸዋል። በተለይ በወባ የሚሞቱ ሰዎችን በመታደግ እና ስርጭቱን ለመግታት በተሰራው ስራ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢ በ1990 ዓ.ም ወባ የሰውን... Read more »
ጥበብ ምርቶችን ዘመናዊ የፋሽን አልባሳት ማድረግ ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል። አልባሳቶቻችንን ልዩ መልክ በመስጠትና ገበያ ተኮር በማድረግ በአገር ውስጥ ተወዳጅነቱ ይበልጥ እንዲጠነክር ብሎም በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ እንዲሆንም ብዙ እየተሰራ ይገኛል። ለልዩ ልዩ... Read more »
ሠው ምንድን ነው?» የሚለው መጽሐፍ በመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተጻፈ ሲሆን፤ ሦስት ዋና ምዕራፍና 27 ንዑስ ምዕራፎችን ይዟል። በአንድ መቶ ሰባ ስድስት ገጾች ተዘጋጅቶ፤ አንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለንባብ የበቃው... Read more »
በዳግማዊ አሰፋ ተፅፎ ለአንባቢያን የበቃው ‹‹አዲስ ህይወት›› መፅሐፍ ላይ ዛሬ ውይይት ይደረግበታል፡፡ በወር አንድ ጊዜ በጎተ (ጀርመን) ባህል ማእከል አዘጋጅነት የሚካሄደው የመፅሐፍ ውይይት ባለ ተራ በመሆንም በርካታ ደራሲያን የስነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች እንዲሁም... Read more »