የሥራ ዕድል ፈጠራና የወጣቶች ዝግጁነት ቅኝት

 ወጣት ሜሮን ለማ ከጓደኛዋ ጋር አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አጥር ግቢን ይዞ በተሰራው መናፈሻ ውስጥ እያወጉ ነበር የተቀላቀልኳቸው። ጊዜያቸውን ላለመሻማትም ቀጥታ ወደጉዳዬ በመግባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ሰሞኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2011በጀት... Read more »

‹‹ከአገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ እንጂ ጫት ተሸክሜ የምመጣ እንዳይመስልህ!›› – ደጃዝማች ዑመር ሰመተር

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ... Read more »

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ማሻሻያው እጅ ከምን?

 ዳራ እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢዎቻችን? እንኳን በጤና ተገናኘን! የዛሬው ጉዳያችን ከሰሞኑ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የማሻሻያ አዋጅ ዙሪያ ያጠነጠነ ይሆናል። በኢትዮጵያ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ “በሕዝብ እንደራሴዎች” የህግ... Read more »

ፍትሕ ሆይ ከወዴት አለሽ?

በሕይወት ውስጥ አግኝቶ ማጣት እንዲሁም አጥቶ ማግኘት በሆነ ቅጽበት ሊፈራረቁ እና ባልታሰበ ሁኔታ ተከስተው ድንገት ሙሉ ነገሮችን በመልካም አልያም በመጥፎ መልኩ ሊቀይሩት ይችላሉ። እንደው እንደዘበትም ዕድሜ ልክ ጥረው ግረው ያፈሩት ጥሪት በአንድ... Read more »

‹‹በቂ ጥናትና ቴክኖሎጂ አለመኖር የቆዳ አለርጂዎችን በቀላሉ መለየት አላስቻለም ›› ዶክተር ሽመልስ ንጉሴ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና የአባላዘር በሽታ ስፔሻሊስት ሐኪም

በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 በላይ የሚሆኑ የቆዳ በሽታዎች እንዳሉ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የቆዳ በሽታ አይነቶች አንዱ በሆነው የቆዳ አለርጂ /eczema/ ብቻ የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ10 እስከ 20 በመቶ እንደሚደርስ... Read more »

በየትኛውም የህይወት ጫፍትምህርትም መምህርም አለ

እጣ ፈንታ፣ ፍርቱና ፣የአርባ ቀን ዕድል ፣…. የመሳሰሉት አባባሎች ሰው በህይወቱ አንዳች ነገር ሲያገኘው እና ሲያገኝ የሚባሉ አገላለጾች ናቸው። በተፈቀደልን የህይወት ጉዞ ውስጥ “ዕድላችን” አንዴ ሲቃና አንዴ ሲጣመም እናሳልፋለን፤በሌሎችም ላይ ይሄንኑ አይተናልም... Read more »

አዝማሪን ስናስታውስ

ባለሙያዎች ሙዚቃን «ድምጸቱ ልዩ ውበት ያለውና በሰው ልቡና ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው።» ሲሉ ይተረጉሙታል። ይህ ትርጓሜ በእርግጥ ቃላት አስፈላጊ በመሆናቸው የሰፈረ እንጂ ሙዚቃ ምን ማለት ነው ብሎ ለጠየቀ፤ ለአድማጩ በሰጠው ስሜት... Read more »

“ሓልዋ መሓል”

የሰው ልጅ ሁሉ ንጹህ ሆኖ የተፈጠረ ነው። ልቡ ክፋትና ጥመትን የሚማረው በምድር ላይ መኖር ሲጀምር ነው።ሌቦችንና ዘራፊዎችን ሲያይ መስረቅን ይማራል።አፈ ጮሎዎችን ሲመለከት የምላስ አክሮባት ይማራል።ከአይን አውጣዎች ጋር ሲቀራረብ ክብርና ጨዋነት ባፍጢማቸው ይደፋቸዋል።በዚህ... Read more »

የመድረክ ፈርጧ ስንብት

አርቲስት አስካለ አመነሸዋ ሰኔ 18 ቀን 2011 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩን ሲሆን ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጥበቡና የጥበቡ ቤተሰቦች ምንጊዜም... Read more »

ክሪሎቭና አብዮታዊው ድርሰቱ

ሩሲያዊው አብዮተኛ ኮንድራቲን ፌዎዶሮቪች ክሪሎቭ በፔተርቡርግ ከተማ የታኀሣሣውያን መሪ ነበር። እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 14 ቀን 1825 በሴናት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲካሄድ ያደራጀ ራሱ ነው። አመፀኞቹ በመንግሥት ትእዛዝ ሲያዙና ሲበታትኑ ክሪሎቭ ተይዞ ታሠረ። በመጨረሻም... Read more »