አይነስውሩ ፎቶ አንሺ

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ቢባልም ይህው መስከረም ጠብቶ ጥቅምትን አጋምሰናል፡፡ ጥቅምት አጋማሽ ላይ ግን እጅን አፍ ላይ የሚያስከድን እንዴት ሊሆን ይችላል የሚያስብል ነገር ሰማሁ:: በተለይም ይህ አስገራሚ ነገር እዚሁ ኢትዮጵያ ብሎም አዲስ... Read more »

ከሆቴል ባለቤትነት ወደ መንገድ ዳር ዓሳ ጠባሽነት

መንገድ ዳር በዚህ ቦታ ጢሱ ግራ ይንፈስ ቀኝ ወይንም ወደ ላይ ቦለል ብሎ እንዲወጣ ሊወስን የሚችለው ባለ ሙሉ መብቱ ንፋሱ ብቻ ነው። ወዲህ ንፈስ አይባል ነገር ከቤት ምድጃ ወጥቶ አስፋልት ዳር ያለ... Read more »

የሥዕል ጥበብን ከጓዳ ወደ ጎዳና ልጁን እንዳየሁት

ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ወጣት ‹‹የኢትዮጵያ መስቀል›› የሚል ርዕስ የተሰጠው ሥዕል ሸራ ወጥሮ፤ ቀለም ነክሮ ሲጠበብበት ተመለከትኩኝ። አላፊና አግዳሚው ቆም ብሎ ግማሹ በአድናቆት ግማሹም ደግሞ አመል ሆኖበት ቆሞ ይመለከታል።... Read more »

የሟች እናቱን ቃል ለማክበር፤ ከኑሮ ጋር የተቆራኘ ትግል ልጅነት

ለሥራው አዲስ ቢሆንም ቀጣሪዎቹ ግን ፊት አልነሱትም። ሥራም ሰውም ይለመዳል ሲሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሠራተኛ መዝናኛ ክበብን የተከራዩት ግለሰብ ይቀጥሩታል። እርሱም ሥራ ማግኘቱን እንጂ ስለደመወዙም አልተጨነቀም። ዋናው ውሎ መግባቱ ነበር። በባህሪው ዝምተኛ፣... Read more »

ቀብር አድማቂዎች፤ እሬሳ ገናዦች

  እንዲህም አለ! በአበባ በመሃል ለሽርሽር እንደሚውል ሰው በእሬሳ ሳጥን ተከቦ እየሳቁ መዋል እንዴት ዓይነት ስሜት ይሰጣል ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል። ኢትዮጵያውያን ከሕይወት ባልተናነሰ መልኩ ለሞት የምንሰጠው ትኩረት እንዲሁ ቀላል በማይባልበት በዚህ... Read more »

40 ዓመታት፤ በችግኝ አርበኝነት

አዲስ ሙሽራ ሠርገኛ ላይ እንደረጨው ሽቶ እኔንም የእፅዋቱ ስብስብ በራሱ ለየት ያለ ለዚያውም በቆንጆ ሽቶ ጠረን አፍንጫዬን አወደው። ሥፍራው ከተፈጥሮ ጋር ልብ ለልብ ለመግባባት የተሠራ ይመስላል። ዕጽዋቱ ውበታቸው፣ ፍካታቸው፣ ወጣ ገባ አፈጣጠራቸው፣... Read more »

አራት የአገር መሪዎች ሲቀያየሩ፤ ለ28 ዓመታት በሊስትሮ ሥራ

በሠላም አውለን ብሎ መስቀለኛ እያማተበ ግማሹ ሲገባ ግማሹ ይወጣል። አካባቢው ወጪ ወራጁ የበዛበት ይመስላል። ከፊት ለፊት ደግሞ ለወትሮ እንግዳ የማይጠፋው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ይታያል። ከበሩ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊሶች ጠበቅ... Read more »

ቦቲ ጫማ አከራዮች፣ ጫማ ጠባቂዎች እና ጭቃ ጠራጊዎች

  በአካባቢው ያለው የሚሰነፍጥ ጠረን እንኳንስ በሥፍራው ቆሞ ለመገበያየት በዚያ ለማለፍ እንኳ አስቸጋሪ አድርጎታል። እንግዳ የሆነ ሁሉ ‹‹እንጢስ! እንጢስ!›› እያለ ነው የሚያልፈው። ወዲህ ደግሞ ሻኛቸው ግራ ቀኝ እያለ የሚንጎማለል ድልብ በሬዎች አሉ።... Read more »

ጀርባቸው ጎብጦ፤ የብዙዎችን ጀርባ ያፀኑ

መልካቸው አንድ አይነት ቢሆንም ባለቤቶቻቸው ግን በስም ሊጠሯቸው አይቸገሩም። ለዘመናት አገራቸውን ያገለገሉ ቢሆኑም አንድም ቀን እውቅና አግኝተው አያውቁም። አፋቸውን አውጥተው አይናገሩ ነገር ሆኖባቸው እንጂ ጀርባቸው የተላጠ፤ ሰውነታቸው የተጋጋጠ፣ አጥንታቸው ያገጠጠ በመሆኑ ስለጉዳታቸው... Read more »

የ«ቁጥ! ቁጥ!»ኑሮ

ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ። እንዳለው ደራሲው በመንደሩ በምትገ ኘው መንገድ አላፊ አግዳሚው በዝቷል። በጣም ጠባብ በሆነው መተላለፊያ ወከባ በመሆኑ ቀኑን ሙሉ አያሌ ሰዎች ላይ ታች ሲመላለሱ ይታያሉ። አንዳንዱ... Read more »