የሕክምና ስህተት መንስኤው እድሜ ወይስ ሙያዊ ስነ-ምግባር?

እግር ጥሎት አሊያም የጤና እክል ገጥሞት ወደ ጤና ተቋም ጎራ ያለ ሰው ብዙ ነገሮች ሊታዘብ ይችላል። እኔም አንዱ ነበርኩ። ጤናቸውን ሊታዩ አጎቴ ከክፍለ ሀገር መምጣታቸውን ሰምቼ ልጠይቃቸው በሀገሪቱ ሥመ ጥር በሆነ አንድ... Read more »

ወጣቶች ለሰላም፤ ሰላምም ለወጣቶች

አንድ አመት ያስቆጠረው የዶክተር አብይ አህመድ መንግስት በርካታ ስኬቶችን እንዲሁም ፈተናዎችን አሳይቶናል፤ እያሳየንም ይገኛል። በዚህ ጊዜ ውስጥ የተገኙት ውጤቶች ገሚሱ በስኬት ገሚሱን ደግሞ ተግዳሮት የበዛበት ነው። በእነዚህ ስኬቶችና ተግዳሮቶች ጎልቶ የሚነሳው የወጣቶች... Read more »

የወጣቶች የሃገር መሪነት ስንቅ ከምን ይጀምራል?

“መሪ ከመሆንህ በፊት ስኬት ማለት ራስህን ለማሳደግ የምታከናውነው ማንኛውም ተግባር ነው፤ መሪ ከሆንክ በኋላ ደግሞ ስኬት የሚባለው ሌሎችን ለማሳደግ የምትሠራው ማንኛውም ሥራ ነው” ይህን የተናገረው በአንድ ወቅት የጀኔራል ኤሌክትሪክ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ... Read more »

ፈንዱ የወጣቱን የቆየ የተጠቃሚነት ጥያቄ ምን ያህል ይመልሳል?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚውል የ2 ቢሊዮን ብር ፈንድ አጽድቋል። በዚህም መሠረት ዝርዝር ዕቅዶችን በማዘጋጀት እና በአፋጣኝ ከወጣቱ ጋር ሰፊ የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀት የጋራ... Read more »

ፈንዱ የወጣቱን የቆየ የተጠቃሚነት ጥያቄ ምን ያህል ይመልሳል?

የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚውል የ2 ቢሊዮን ብር ፈንድ አጽድቋል። በዚህም መሠረት ዝርዝር ዕቅዶችን በማዘጋጀት እና በአፋጣኝ ከወጣቱ ጋር ሰፊ የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀት... Read more »

‹‹አዳዲሶቹ›› የወጣት አደረጃጀቶች ለሀገር ብርታት ወይስ ስጋት?

የ አንዲትን ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ መስተጋብር ወደ ተሻለ ደረጃ ከሚያሸጋግሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ ወጣቶች ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉ። ወጣቶች በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ በተለይም ከ1966 ዓ.ም ወዲህ ጨቋኝ ስርዓቶችን በማስወገድ በየወቅቱ ለተከፈቱት አዳዲስ... Read more »

ብዙ ያልተሠራበት የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራና ተፅዕኖዎቹ

ከሰማንያ በመቶ መላይ የሀገራችን ህዝብ በገጠር የሚኖር እንደመሆኑ የሥራ አጡም ቁጥር የሚበዛው በዚሁ አካባቢ ነው። እንደ ግብርና ሚኒስቴር መረጃ በገጠር በየዓመቱ ከ700 ሺ በላይ አዳዲስ ሥራ ፈላጊዎች ሥራ አጡን ይቀላቀላሉ። የኢትዮጵያ ዕድገት... Read more »

ለፍትሕ ሥርዓቱ ተጨማሪ አቅም የሆኑ ወጣቶች

ባለፈው ሳምንት በተካሄደው አምስተኛው የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ 290 የሚሆኑ ዳኞች ለመጀመሪያ ደረጃ ወይም ለወረዳ ፍርድ ቤት ሹመታቸው ጸድቋል። እነዚህ ተሿሚዎች አብዛኞቹ ወጣቶች ሲሆኑ ከእነዚህም መካከልም... Read more »

አፍላነትን ለለውጥ

ከአርሶ አደር እስከ ከተሜ ፣ ከዝነኛ ባለሃብት እስከ እለት ጉርሥ ፈላጊ ምስኪን ድረስ ያለው ማህበረሰብ ልጆቹን ትምህርት ቤት ይልካል፤ ያስተምራል፡፡ ገቢው ከዕለት ፍጆታ ያልዘለለ ማህበረሰብ ቁጥሩ ቀላል አይደለም፡፡ ያም ሆኖ ልጆቹን በማስተማር... Read more »

አፍላነት ለብርታት

ከረዥም ዓመታት በፊት የተለየሁትን አብሮ አደግ ጓደኛዬን የአራት ኪሎው የቆጥ መሻገሪያ ፊት ለፊት አገናኘኝ፡፡ ለአፍታ ቆመን ተሳሳምን፡፡ ሌላ ተላላፊ ከነመኖሩ ዘንግተነዋል፡፡ ደንግጠን ተላቀቅን፡፡ እንደ ልጅነታችን ትከሻ ለትከሻ ተቃቅፈን በአቅራቢያው ከሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ... Read more »