የንባብ ባህላችን፤ ከድጡ ወደ ማጡ?

         •  ስር ነቀል የንባብ አብዮት ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ከፀሀፍት፣ መፃህፍት፣ ንባብ ቤት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የታሪክ ደሀ አይደለችም። የህትመት ታሪካችን ወደኋላ 100 ድህረ ክርስቶስ (AD) ይወስደናል። የፅህፈታችንም ቢሆን ከዚህ... Read more »

አካል ጉዳተኝነት ያልበገረው ወጣት

አካል ጉዳት ማለት ከመጠሪያው መረዳት እንደሚቻለው በሰዎች አዕምሮ ወይም አካል ላይ፤ አንዳንዴም በሁለቱም ላይ በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሠራሽ አደጋ ምክንያት የሚከሰት ነው። የአካል ጉዳት የሰውነት ተግባርና መዋቅር ላይ ችግር ሲያጋጥም የሚከሰት በመሆኑ... Read more »

“ማቴዎስ ወንዱ…” ከልጅ እስከ አዋቂ!

ልጆች የእግዚአብሔር ውድ ስጦታዎች ናቸው፡፡ እናትነት ደግሞ በምንምና በማንም ሊተካ የማይችል፤ ለሴት ልጅ ብቻ የተሰጠ ትልቅ የተፈጥሮ ጸጋ ነው፡፡ ታዲያ ይህ ጸጋ በብዙ ጣርና ምጥ፤ በተለያዩ ድካምና ፈተናዎች ሰቆቃ የታጀበ ነው፡፡ እናት... Read more »

አሳሳቢው የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች ጉዳይ

ጥቂት የማይባሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በዓለማችን ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ አካላዊና ስነልቦናዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ጉዳዩን ለማስተናገድ እየተደረገ ያለው ጥረትም እጅግ አዝጋሚና ተስፋ አስቆራጭ ነው፡፡... Read more »

መድረሻቸውን የማያውቁ ተጓዦች

በርካታ ወጣቶችና ታዳጊዎች የግቢውን በር ወረውታል፤ ነገሩን ከርቀት የሚመለከቱ ሰዎቹ አንዳች ትእይንት ለማየት የተሰበሰቡ እንጂ ባለጉዳይ አይመስሉም። ቁመታቸው የተንዠረገገ፣ ሰውነታቸው ሞላ ያለ መሆኑ እንጂ እድሜያቸው ገና ለጋ መሆኑ ያስታውቃል። ቦታው ጥቁር አንበሳ... Read more »

ሸበልን በጤና

አቧራማውን ጥርጊያ መንገድ አልፈው ከመንደሩ መሀል ሲደርሱ ያልተበረዘው ነፋሻ አየር ይቀበልዎታል። ይህኔ የደከመ አካል በርትቶ በአዲስ ሀይል ይታደሳል። ዓይኖችም ውብ ተፈጥሮ ይቃኛሉ። በዚህ ስፍራ የተለየ ውበት አለ። የገጠሩ ባህልና ወግ የአካባቢው መለያ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች ለገና በዓል ስጦታ አበረከቱ

. የአቅመ ደካሞችን ቤት አጽድተዋል፤ የጽዳት እቃ አበርክተዋል አዲስ አበባ፡-  በአዲስ ዓመት መባቻ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት ተጀምሮ  በአገር አቀፍ የተካሄደውን «የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት አገሬ» መርሀ ግብር በማስቀጠል፤... Read more »

የሙት አደራ፤ ከማርቆስ እስከ አስመራ

የሚሰማው ወሬ ሁሉ ይረብሻል። የበርካቶች ጨዋታ ተመሳስሏል። የብዙዎች ስሜት ተጋግሏል። አንዱ ከሌላው የሚያመጣው መረጃ ዓይነቱ ብዙ ነው። አገር ተወራለች፣ ዳር ድንበር ተደፍሯል፤ ይሉት እውነት ለጆሮ አይመችም። በየቦታው ፉከራና ቀረርቶ ይሰማል። ሙዚቃው በጀግንነት... Read more »

«ለላም ቀንዷ አይከብዳትም»

የሰው ሀገር ሰው ነው። ለሀገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ የትውልድ መንደሩን ለቅቆ ሲወጣ ያለምክንያት አልነበረም። ሰርቶ ማደር አግኝቶ መለወጥ ይሻል። ለመማርና ለሌሎች ወጪዎች አርሶ አደር ቤተሰቦቹን ሲያስቸግር ቆይቷል። ዕድሜው ሲጨምርና መብሰል ሲጀምር ግን... Read more »

በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት  ጥሰትን ማስቆም የሁሉም ድርሻ ነው

የሰብዐዊ  መብት ጥሰት የሚፈፀመው በዋናነት በራሱ በሰው ልጅ መሆኑ የማያጠራጥር  እና የማይካድ  ሐቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሎም በተለያዩ የአለማችን አገሮች ለሰው ልጅ መብት ጥሰት ምክንያት እየሆኑ  ያሉ ጉዳዮች  ከሀይማኖት፣ከብሄር፣ ከቋንቋ እና ሌሎች የመሳሰሉ... Read more »