የጥፊ ሻምፒዮና

የሩሲያዋ ክራስክኖያስክ የተሰኘች ከተማ ሽር ጉድ ስትልለት የቆየችውን ሻምፒዮና ለመጀመሪያ ጊዜ አካሂዳለች። ስፖርት ወዳዶች ይህንን ሲመለከቱ መቼም «በየትኛው ስፖርት ይሆን?» የሚል ጥያቄ ማንሳታቸው አይቀርም። በእርግጥ ውድድሮች ከስፖርት ባሻገርም በተለያዩ ዘርፎች መዘጋጀታቸው አይቀርም።... Read more »

በሌሉበት መኖር

ካልጠፋ ነገር ፎቶ አይወጣልኝም፤ በዚህም ምክንያት ፎቶዎቼን ለማየት አልበም ስጠየቅ ወይም «ለማስታወሻ የሚሆን ፎቶ እንነሳ» ሲሉኝ እሸማቀቃለሁ። እዚህ አልበም ውስጥ የምመለከተው ግን ዓይኔን ማመን እስኪያቅተኝ እጅግ የሚያማምሩ ፎቶዎችን ነው።  በቅርቡ ጋብቻቸውን የፈጸሙ... Read more »

የተመራጮች ካርድ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የአውቶቡስ ተጠቃሚ ሆኛለሁ። መቼም ሁሉም ነገር የሚያሳስባችሁ ስትደርሱበት አልያም ሲደርስባችሁ አይደለምን? የትኬቱ ነገር ያሳስበኝ የጀመረው አሁን ነው። ያ ሁሉ አገልግሎት የሰጠ ትኬት የት ነው የሚጣለው? እንደ ጠዋት ፀሐይ... Read more »

የዛፍ ጥላ ስር ትውስታዬ

እ ናንተ የአሁን ዘመን ወጣቶች መቼም ይህን ርዕስ ስታነቡ ምን ትዝ ሊላችሁ እንደሚችል አላውቅም፡፡ ቢበዛ፣ ቢበዛ ‹‹ዛፍ ጥላ ሥር ሆነን ስንጨዋወት…›› የሚለውን የሙሀሙድ አህመድ ዘፈን ሊያስታውሳችሁ ይችላል፡ ፡ ለዛውም ቆየት ያሉ ዘፈኖችን... Read more »

ውበት ሲገለጽ

ለወደዳችሁት ሰው ባማሩ ቃላት የተከሸነ ማራኪ መልዕክት ለመጻፍ ተጨንቃችሁ አታውቁም ? ያለንበት ዘመን በተዋበ ቋንቋ የወደድነውን ለማማለል ቃላትን ከውስጣችን ለማውጣት ጭንቅ፤ ጥብብ የምንልበት አይደለም። ጭንቀታችን አስጨንቋቸው የማረከንን ሰው ምርኮ ማድረግ እንድንችል የሚያደርጉ... Read more »

በአጫሾች «ጫማ»

ኦዲቲ ሴንትራል ከሰሞኑ ካወጣው ዘገባ ጋር ያያዘው ፎቶ ያለተለመደ መሆን ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርጎታል። ፎቶው በአንድ የመማሪያ ክፍል ውስጥ እያጨሱ የሚመሩ ተማሪዎችን ምስል የሚያሳይ ነው። ይህ አስደናቂ ጉዳይም በእግረ መንገድ የገባን ሰውም ቢሆን... Read more »

ፎቶ በአንበሳ ጊቢ

ድንገት እግር ከጣለኝ አንድ ስፍራ በተገኘሁበት፤ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው የኖርኩትንና አድጌም ትዝታው ያለቀቀኝን ዘፋኝ በአካል አገኘሁት። እጅግ ከመደሰቴ የተነሳ ዝለል ዝለል ነበር ያለኝ (እንደ ልጅነቴ)። ተማር ልጄ፣ አዲስ አበባ ቤቴ፣… የማደንቀው አቀንቃኝ... Read more »

እውነትም «ጋዜጠኛ» የለም?

‹‹ጓደኛህን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ›› ሆነና ጋዜጠኛ ሲታማ እበሳጭ ነበር(ወገንተኝነት ተሰምቶኝ ማለት ነው)። በተለይም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ እንታማለን። ሀሜቶቹ ብዙ ዓይነት ቢሆኑም ዋናው ግን የእውቀትና የብቃት ጉዳይ ነው። ዛሬ እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደሌላ... Read more »

ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ማን ናቸው?

ሰላም! ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ልጆችዬ ዛሬ ታላቅ የአገር ባለውለታ ስለሆኑት ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ላስተዋውቃችሁ ነው። ልጆች! ስለ እኚህ ታላቅ ሰው ምን ታውቃላችሁ? ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፣ መጋቢት 5... Read more »

ወዳጅነት (የሁለት እጆች ወግ)

ድሮ ድሮ ሕፃናት እያለን ሌሎች ትልልቅዬ መሠሎቻችን ነበሩ ሁለታችንንም አጥበው የሚያሠማምሩን። ያኔ ሁለታችንም እንመሳሰልና ቆንጅዬዎች እንደነበርን አስታውሳለሁ። እንደዛሬው ነገር ተቀይሮ አንዳችን ተመራጭ መሆን ሳንጀምር በፊት ነው ይሄ ሁሉ። አሁን ላይ ዓይቻቸው የማን... Read more »