ወዲያ ወዲህ

በሕይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለሕይወት እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ሕይወትን የፈጠሩ ይመስል «ሕይወት ማለት... Read more »

 ህልም ፈቺው

አባባ መርዕድ መንደሩ ውስጥ የታወቁ ህልም ፈቺ ናቸው፡፡ እሳቸው ጋ ሄዶ ህልሙን ያላስፈታ አንድም ሰው አይገኝም፡፡ ስለእሳቸው የህልም ጥበብ ወሬ ነጋሪ ሆነው ለመንደሩ ሰው ወሬ የሚነዙ በርካታ ወሬኞች አሉ፡፡ ወሬኞች እሳቸውን በማስተዋወቃቸው... Read more »

 ደባና ፍርድ

ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሎ ነበር፡፡ ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አረፋፍዶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው... Read more »

 የረፈደሩጫ

ጠባቧ ክፍል የተለያዩ ቀለማት ባላቸው አምፖሎች ደማምቃላች። ቦግ – እልም በሚለው የብርሃን ፍንጣቂ ውስጥ አንዲት ተስፋ-ቢስ ሴት ትታያለች። ፊቷ ላይ ሰላሳ ሁለተኛ ዓመቷን የሚያሳብቅ ሻማ ከነጭ ቶርታ ኬክ ጋር ተሰይሟል። የተለያዩ አይነት... Read more »

ጥቁር ና ነጭ

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከእጃቸው ላይ ማንቆርቆሪያ፤ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው ዓይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »

ጥቁር ና ነጭ

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከእጃቸው ላይ ማንቆርቆሪያ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው ዓይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »

 ያልተናበቡ ልቦች

 የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ..ሲያስጠላ። በዚች ቀን ደስተኛ የሆነ ማነው? ተማሪው፣ የመንግሥት ሠራተኛው ሁሉም የሚጠላው የቀን ሀሌታ። ለሉሊት ግን እንደዛ አልነበረም፣ እለተ ሰኞ ከቀኖች ሁሉ ልዩ ቀን ነበር። ሉሊት ያለወትሮዋ ጠዋት ተነስታ መስተዋቱ... Read more »

 የስሜት ትኩሳት

በሆስፒታሉ የድንገተኛ ክፍል ውስጥ አንድ አባት ሰመመን ውስጥ ወድቀዋል። አጠገባቸው ነጭ የሙያ ልብስ የለበሰች ጠይም ሴት በትካዜ ትታያለች። ከሽማግሌው ወደ እሷ የሚፈስ የሃሳብ ውቅያኖስ በመካከላቸው ተንጣሏል። ፊቷ ላይ በትላንቷ ውስጥ የረቀቀ እውነት... Read more »

መልካም ነፍስ

‹ትቸር..! አለችው ከክፍል ወጥቶ ወደ ቢሮው ሲሄድ ከኋላው ተከትላ። ለይኩን ወደ ኋላው ሲዞር ሳራን አጠገቡ አያት። ፊቱ መቆሟ አልገረመውም ሁሌ የሚያስገርመው ወደ እሱ ስትመጣ ብዙ አበሳን ነፍሷ ላይ ተሸክማ መሆኑ ነው። የነፍሷ... Read more »

 መዘዘኛው ሱፍ

ከቤታቸው ፊት ለፊት ሱቅ አለ ከሱቁ ጀርባ ደግሞ የጓደኛዋ የነትርሲት ቤት ነው፡፡ ሱቅ ብላ ወጥታ እነ ትርሲት ቤት ሳትሄድ የቀረችበት ጊዜ ትዝ አይላትም። ትርሲት የልጅነት ጓደኛዋ ባትሆንም ቤት ገዝተው ሰፈራቸው እስከገቡበት ጊዜ... Read more »