ከ47 ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ተወገዱ

አዲስ አበባ፦ በ2016 በጀት ዓመት ከ47 ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች እንዲወገዱ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አሰፋ... Read more »

የመጀመሪያው የአማርኛ የሕግ መዝገበ ቃላት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ:- በፍርድ ቤቶችና ሌሎችም የፍትህ አካላት ሥራዎቻቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ በቃላት አተረጓጎም የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ሊፈታ የሚችል የአማርኛ የሕግ መዝገበ ቃላት መዘጋጀቱን የፌዴራል ሕግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የኦሮሚኛ የሕግ መዝገበ ቃላት 25 በመቶ... Read more »

 “ቅድመ አያቶቻችን በከፈሉት መስዋዕትነት ያላስደፈሩትን የሀገር ነፃነት የእኛ ትውልድ ጠብቆ ለትውልድ ማስተላለፍ አለበት” – ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ:- ቅድመ አያቶቻችንና አያቶቻችን በከፈሉት መስዋዕትነት ያላስደፈሩትን የሀገር ነፃነት የእኛ ትውልድ ጠብቆ ለትውልድ ማስተላለፍ አለበት ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። የሉዓላዊነት ቀን “ህብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ዛሬ... Read more »

 ወታደር ያቆየው ታሪክ- ሉዓላዊነት

መከላከያ ሠራዊቱ በተለያዩ ጊዜያት የተሰጡትን ተልዕኮዎች በብቃት በመፈጸም አንጸባራቂ ድል ሲያስመዘግብ እንደቆ ሰሞኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ 74ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተከበረበት ወቅት መገለጹ ይታወቃል፡፡ የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የህይወት ዋጋ... Read more »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ከየት ወዴት?

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በቅርብ ጊዜ ባወጣው ሪፖርት በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን በአምስተኛ ደረጃ ላይ ማስቀመጡ ይታወቃል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመላክቱትም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ... Read more »

 የአፍሪካ ከተሞች ገጽታ እና የቤት ሥራዎቻቸው

ዜና ሀተታ የከተሞች እድገትና መስፋፋት የዜጎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት መሆኑ እሙን ነው። “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ ቃል በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው... Read more »

በአዲስ አበባ ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሊሆኑ የሚችሉ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሊሆኑ የሚችሉ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ፡፡ ጳጉሜ 1 የመሻገር ቀን የመሻገር... Read more »

በመዲናዋ በ137 ቦታዎች የበዓል ዋዜማ ድረስ የሚቆይ ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፦ በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል ፍጆታ የሚሆኑ ምርቶችን በቀላሉ ለሸማች ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የበዓል ዋዜማ ድረስ የሚቆይ ባዛር በ137 ቦታዎች ላይ መከፈቱን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ልዕልቲ... Read more »

የትምህርት ስብራቱ ወጌሻ

ዜና ትንታኔ ትምህርት ዓለም አሁን ለደረሰበት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ባህላዊ እድገት መሠረት ብቻ ሳይሆን የቀጣዩ የሰው ልጅ ህልውና ዕጣ ፈንታንም የሚወስን ነው። በኢትዮጵያ በየዘመኑ የነበሩ መንግሥታት ዘመናዊ ትምህርት ለእድገትና ብልጽግና ወሳኝ መሆኑን... Read more »

ጠንካራ የፍትህ አሠራር – የሀገር ህልውና መጠበቂያ

የፍትህ ዘርፉ ጠንካራ ሆኖ የሀገር ገጽታን መገንባት፣ አስተማማኝ፣ ነጻ እና ገለልተኛ ዳኝነት አለ ወደሚያስብል ደረጃ መድረስ ይገባዋል፡፡ ለአንድ ሀገር ሕልውና በፍትህ ሥርዓትና በተቋማቱ ላይ ጠንካራ አመኔታ ያስፈልጋል፡፡ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ፣ ኢኮኖሚውም... Read more »