ዘላቂ መፍትሔ የሚፈልገው የባሌ ጎባ-ደሎ መና መንገድ

ዜና ሀተታ የባሌ ጎባ– ድሎ መና መንገድ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኝ ነው፡፡ ጎባ እና ደሎ መና ወረዳን የሚያገናኝ ሲሆን ብዙ የንግድ ምልልስ ያለበት አካባቢም ነው፡፡ የተለያዩ የግብርና ምርቶች ወደ ማዕከልና ሌሎች... Read more »

አሜሪካ ከኢራን ጋር በሦስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ

አሜሪካ ከኢራን ጋር በሦስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ። በኢራን ላይ ተደጋጋሚ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በመጣል የምትታወቀው አሜሪካ በሦስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች ነው ተብሏል፡፡ አል አረቢያ አክሲስን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ፤ የፕሬዚዳንት ጆ... Read more »

ምኩራብ አቃጥሏል የተባለው ተጠርጣሪ በፖሊስ ተገደለ

በሰሜናዊ ፈረንሳይ ሩየን ከተማ የሚገኝ ምኩራብ በማቃጠል የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ጥይት መገደሉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። ግለሰቡ ቢላዋ እና ብረታማ መሳሪያ ይዞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፤ ፖሊሶችን በማስፈራራቱ በጥይት መመታቱን የሩየን አቃቤ ሕግ ተናግረዋል።... Read more »

ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ በመከተል ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መከላከል ይገባል

አዲስ አበባ፦ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ በመከተል እየተስፋፋ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሥርጭት መከላከል እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የዓለም የደም ግፊት ቀን “ደም ግፊትዎን ይለኩ፣ ይቆጣጠሩ እና ረጅም እድሜ ይኑሩ” በሚል መሪ ቃል... Read more »

በግጭት አካባቢዎች የተመደቡ ሚድዋይፎች አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን እናቶችና ሕፃናትን አገልግለዋል

አዲስ አበባ፦ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የተመደቡ 200 ሚድዋይፎች ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ለሆኑ እናቶችና ሕፃናት የሕክምና አገልግሎት መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ገለጸ። ዓለም አቀፉ የሚድዋይፎች ቀን “የሚድዋይፎች እንክብካቤ ለአየር ንብረት ለውጥ... Read more »

ሆስፒታሉ የፎሬንሲክ ምርመራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፡- የአስክሬን (የፎሬንሲክ) እና ስነ-ምረዛ ምርመራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሽያላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ። ሆስፒታሉ በቅርቡ የጨረር ሕክምና አገልግሎት ማስጀመሩም ተገልጿል። የዩኒቨርሲቲው ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሽያላይዝድ ሆስፒታል እና የሕክምና ኮሌጁ ቺፍ... Read more »

ባለሥልጣኑ ለአቅመ ደካሞች ያስገነባውን ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ስር የሚገኘው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት፣ በወረዳ 12 ላይ የሦስት አቅመ ደካማ አባወራ ቤቶችን አፍርሶ በመሥራት ለባለቤቶቹ ቁልፍ አስረክቧል፡፡ እነዚህ... Read more »

ባለሥልጣኑ የአክስዮን ሽያጭ ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችለውን ዝግጅት እያጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፡- የአክስዮን ሽያጭ ላይ ሙሉ የቁጥጥር ሥራዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከፍተኛ የሕግ አማካሪ አቶ ሰለሞን ዘውዴ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

ዘመኑን የዋጀ የኮማንዶና አየር ወለድ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ:- ዘመኑን የዋጀ የኮማንዶና አየር ወለድ ስልጠና እየተሰጠ ነው ሲሉ የመከላከያ ኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ ተናገሩ:: ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ፤ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል... Read more »

የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመረቀ

ኢትዮጵያን ግንባር ቀደምና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያን ግንባር ቀደምና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችና ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ... Read more »