“የሰው ልጆች ከቴክኖሎጂ ጋር ፍቺ የሌለው ጋብቻ ፈጽመናል” – አቶ ፋሪስ መሀመድ – የሳይበር ደህንነት ባለሙያ

የዛሬው የወቅታዊ ገጽ እንግዳችን አቶ ፋሪስ መሀመድ ይባላሉ። የሳይበር ደህንነት ባለሙያ ናቸው። ራሳቸውን ቴክኖሎጂስት ብለው የሚጠሩት እንግዳችን አዲስ አበባ ውስጥ በቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሠራ ድርጅርት ከፍተው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት ቆይታ... Read more »

ዓለም አቀፍ ግጭቶችን ለመፍታት የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውድቀት

መግቢያ ዛሬ ዓለም በዩክሬን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጀምሮ እስከ እስራኤል እና ሃማስ ግጭት፣ የእስራኤል እና የኢራን ቀውስ እና በሌሎችም የተለያዩ ቀጣናዊ ውዝግቦች በግጭቶች ተውጧል። የአለም አቀፍ ትብብር ተልዕኮ ማዕከል የሆነው  የተባበሩት መንግስታት... Read more »

ልማት ተሸካሚዎቹ የሀገር ምሦሶዎች ሲፈተሹ

መሰረተ ልማት የሚለውን ጥምር ቃል ፍቺ ቃላቱን ቦታ በማቀያየር “የልማት መሰረት” ብሎ መበየን ይችላል። የመሰረተ ልማት ዋነኛ ግብ ለየትኛውም አይነት ልማት መደላድል መፍጠር ነው። መሰረት ልማት በርካታ ፉርጎዎች ባሉት ባቡር ይመሰላል። አንድ... Read more »

‹‹በሸገር ከተማ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጭምር የፀጥታ ሥራ እየሠራን ነው›› – አቶ ደሳለኝ ሥዩም

– አቶ ደሳለኝ ሥዩም የሸገር ከተማ የሰላምና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ የዝግጅት ክፍላችን ከሸገር ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ሥዩም ጋር በከተማው ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ቆይታ አድርጓል።... Read more »

“በበጀት ዓመቱ 130 የገጠር ቀበሌዎች ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል” – ገመቹ ይመር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስትራቴጂክና ኢንቨስትመንት ሥራ አስፈጻሚ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስትራቴጂክና ኢንቨስ ትመንት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገመቹ ይመር ናቸው። ከሥራ አስፈጻሚው ጋር ባደረግነው ቆይታ የተቋሙን የእዚህ ዓመት አፈጻጸም፣ በደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን፣ አሠራሮችን ለማዘመን እየተተገበሩ ያሉ የሪፎርም... Read more »

ከሞቱ ነገሮች

ውድቅት ለሊት ላይ በግራ እጄ ጎኔን በቀኝ እጄ ደግሞ የብዕር ወገብ አንቄ ወዲያ ወዲህ እየተንቆራጠጥኩ ሃሳብ ሳምጥ የቤት አከራዬ እማማ ሽጉልቴ “አንተ አይናማው” ሲሉ ተጣሩና ሽፍንፍን አግቧቸውን ከበሬ ስር ተለጥፈው “አታየው አያይህ፤... Read more »

“አፋር ኋላቀር ነው እየተባለ የሚነገርበት ነጠላ ትርክት ዛሬ ላይመለስ ተቀብሯል” – አቶ መሐመድ አሊ የአፋር ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

“አፋር ኋላቀር ነው እየተባለ የሚነገርበት ነጠላ ትርክት ዛሬ ላይመለስ ተቀብሯል” – አቶ መሐመድ አሊ የአፋር ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ   የአፋር ክልል በማዕድን ሀብትና በእንስሳት ሀብቱ የሚታወቅ ነው። ይህን ሀብት በአግባቡ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የንግዱ ማህበረሰብ ውይይት ዋነኛ ትኩረት ምን ነበር?

ባሳለፍነው ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ የትኩረት ማዕከል ሆነው ከከረሙት ጉዳዮች አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት ነው። አንድ ሰዓት ከ13 ደቂቃ የፈጀው ውይይት... Read more »

 “በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ የሥራ ባሕል ለውጥ መጥቷል ” – ኢንጂነር ታምራት ሙሉ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

ዓለም ሕንጻ ከላይ ወደታች እንደሚገነባ ሳያውቅ ላሊበላን ከአንድ አለት ተፈልፍሎ መሰረቱ ከላይ ጫፉ ወደውስጥ የተገነባባት ሀገር ናት ኢትዮጵያ:: ዓለምን ያስደመሙ የአክሱም ሐውልትን ያነጹ፣ የፋሲለደስ ቤተመንግሥት ያቆሙ፤የሀረር ግንብን ያነጹ እጆች ከኢትዮጵያ ምድር ፈልቀዋል::... Read more »

‹‹በሸገር ከተማ የምንሰጠውን አገልግሎት ወደ ዲጂታል አሠራር እየቀየርን ነው›› – አቶ ጉግሳ ደጀኔ

– አቶ ጉግሳ ደጀኔ የሸገር ከተማ ምክትል ከንቲባና የአስተዳደርና አገልግሎት ክላስተር አስተባባሪ በኢትዮጵያ ከተሞች እየታየ ያለው ፈጣን የመሰረተ ልማት ግንባታ እንደሀገር ለመድረስ ከታሰበው የብልፅግና ማማ እያንደረደሯት ይገኛሉ። በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ላለፉት... Read more »