በቱሪዝም ሀብቶች – የአዲስ አበባ ከተማ ድርሻ

የኢትዮጵያ መንግሥት ቱሪዝም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የሚኖረውን ድርሻ ለማሳደግ ልዩ ልዩ ስልቶችን በመንደፍ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በዚህ መነሻም በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዋና ዋና ምሰሶ ከሆኑ ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ተደርጓል።... Read more »

የ«ኢሬቻ-ኢሬፈና» የቱሪዝም ፋይዳ ሲቃኝ

ትናንት በአዲስ አበባ ዛሬ ደግሞ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው የ“ኢሬቻ” በዓል ከመላው ዓለም ሊመጡ የሚችሉ ቱሪስቶች ሊታደሙበት የሚፈልጉት ደማቅ ሥነ ሥርዓት ነው። የኢሬቻ ክብረ በዓልን አካቶ የያዘው የገዳ ሥርዓትም በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣... Read more »

አዲስ ዘመን አብሳሪው “ጊፋታ” የወላይታ ብሔረሰብ ሌላኛው እሴት

 ዛሬ መስከረም 13 ቀን በድምቀት የሚከበረው የወላይታ ህዝብ ባህላዊ እሴት የሆነው የጊፋታ በዓል የመላው ኢትዮጵያውያንም ኩራትና ሀብት ምንጭ ነው። ማስረጃዎች እንደሚጠቁሙትም፤ “ጊፋታ” የአዲስ ዓመት በዓል ሥነ ሥርዓት ነው። የዘመን መለወጫ ክብረ በዓሉን... Read more »

 የአፋር መልክ የሚታይበት የባህል ማዕከል

በአፋር ባህላዊ መገለጫዎች ላይ በርካታ ጥናታዊ መዛግብት አሉ፤ በርካታ ውይይቶች ተደርገዋል። ብዙ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ተሰርተዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ ፕሮግራሞቻቸውን በአፋር ባህላዊና ተፈጥሯዊ ስሞች ሰይመዋል። ጋዜጦችና መጽሔቶች ብዙ ጽፈዋል። ይህ ሁሉ የሆነው የአፋር... Read more »

የክልሉ ቱሪዝም እንዲያንሰራራ – ተስፋ ሰጪ ጅምሮች

ኢትዮጵያ የቀደምት ዘመን ስልጣኔ ተምሳሌት፣ የራስ ባህል፣ ማንነት እንዲሁም ሉዓላዊ ግዛት ያላት ጥንታዊ ሀገር ነች። ለዘመናት የራሷን ሀገረ መንግሥት መስርታ በቀኝ ገዢ እጅ ሳትወድቅ አሁን ላይ ከመድረሷም ባሻገር የብዝሀ ባህል፣ ሕዝብ፣ ቋንቋ... Read more »

በመዲናዋ የቱሪዝም መዳረሻዎች እየጨመረ የመጣው የጎብኚዎች ፍሰት

አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብቻ አይደለችም፤ የአፍሪካ ዋና መዲና፣ የበርካታ የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና የዲፕሎማቶች መናኸሪያም ናት። ዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ጉባኤዎች በስፋት ይካሄዱባታል።በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች እና የተለያዩ የሀገሪቱ... Read more »

 የቀቤና ብሔረሰብ የበኩር ልጅ

የቀቤና ብሔረሰብ ባሕሉን፣ቅርሱንና ታሪኩን ጠብቆ የሚያቆይበትና ለማስጎብኘትም ምቹ የሆነ የባሕል ማዕከል ለመገንባት ሲያደርግ የነበረው ጥረት ተሳክቷል፤ ማዕከሉ ግንባታው ተጠናቆ ለምረቃ በቅቷል። ለስኬት ያበቁት ደግሞ በሀገር ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎችና በዓለም ክፍሎች የሚኖሩ የብሔረሰቡ... Read more »

ከቱሪዝም ዘርፉ የተሻለ አፈፃፀም የሚጠብቀው የደቡብ ክልል

በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትኩረት ከሰጠቻቸው ዘርፎች መካከል የቱሪዝም ዘርፍ ተጠቃሽ ነው:: ይህን ተከትሎም ቱሪስቶችን በመሳብ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ብቻ ሳይሆን፣ የቱሪስት መዳረሻዎችን በማልማት በኩል የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ:: ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት... Read more »

ባህል፣ ወግና ማንነት ያለው ትውልድ የመቅረጽ ኃላፊነት

ቅርሶች የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ተብለው በሁለት ይከፈላሉ፡፡ የማይዳሰሱ ከሚባሉት ቅርሶች መካከል ባህላዊ ቅርሶች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ቅርሶች ከባህላዊ መገለጫቸው በተጓዳኝ በውስጣቸው ለዘመናት የካበተ ዕውቀት፣ ክህሎት፣ ጥበብና ተሞክሮ የሚገኙባቸው ናቸው፤ ይህ መገለጫቸው በማህበረሰቡ ውስጥ ጉልህ... Read more »

ሸዋሊድ- በሐረር

የአንድ ሺህ 444 ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ከተከበረ ከስድስተኛው ቀን በኋላ በሃረሪ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት “የሹዋሊድ” ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነ ስርዓት ይካሄዳል። የዘንድሮው የሸዋሊድ በዓልም ካሳለፍነው ሃሙስ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተከብሮ ዛሬ... Read more »