ስደተኛ ማን ነው?

በተለምዶ የምንጠቀማቸው ብዙ ቃላት አሉ፤ ዳሩ ግን በሕጋዊ አገባባቸው ሲታዩ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ (እንዲያውም ይባስ ብሎ ሕገ ወጥ የሆኑ) ናቸው። ከእነዚህም አንዱ ‹‹ስደተኛ›› የሚለው ቃል ነው። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፈው ሳምንት (ከጥር... Read more »

 ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ልጆች እና ተሳትፏቸው

አሰገደች መኩሪያ የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የ10 ዓመቱ ወንድ ልጇ እንደ እኩዮቹ ከቤት ወደ ትምህርት ቤት፤ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መሄድ አይቻለውም። የአእምሮ እድገት ውስንነት አለበት፡፡ እናቱ በሄደችበት ቦታ ሁሉ እርሱን አዝላ... Read more »

የአካል ጉዳተኞች ድምጽ

አንዳንድ ቅን ሰዎች አሉ፤ እነርሱ ያሳለፉትን ችግር ሌሎች እንዳይገጥማቸው ሲሉ ልምዳቸውን በተለያየ መንገድ የሚያካፍሉ። በዚህ ሥራቸው እነርሱ በርትተው ሌላውን ያበረታታሉ። ጠንክረው ላልጠነከሩት ብርታት እና አርአያ መሆን ይቻላቸዋል። «አይቻልም» ብለው ተስፋ ለቆረጡትም የ«ይቻላል!!!»... Read more »

 የሥጋ ደዌ በሽታ እንዳይዘነጋ

በሀገራችን የሥጋ ደዌ በሽታ ታማሚዎች ከጤና እክል ባሻገር ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮች ከሚገጥሟቸው መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው። ሥጋ ደዌ በእርግማን የሚመጣ እና በዘር የሚተላለፍ በሽታ አይደለም።... Read more »

 በሁሉም አገልግሎቶች ላይ የአካል ጉዳተኞችን አካታችነት ማረጋገጥ ይገባል

እኤአ በ2011 የዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት ባወጡት መረጃ መሰረት ከአለም ሕዝብ 15 በመቶ ያህሉ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ 17 ነጥብ 6 በመቶው የሕብረተሰብ ክፍል የአካል ጉዳተኛ ነው። በዚህ በኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን... Read more »

‹‹ነገን አብረን እንሳል›› ሠዓሊ ዓለም ጌታቸው

አካል ጉዳተኛ እንደ መሆኗ የሌሎች አካል ጉዳተኞችን ሕይወት ጠንቅቃ ታውቀዋለች። የእርሷ ሕይወት በብዙ ፈተና ያለፈ ቢሆንም ስለፈተናዎቹ ከመናገር ይልቅ ሰርቶ ማሳየትን ትመርጣለች፡፡ ለሌሎች ለመትረፍ እና የአስተሳሰብ ለውጥ መምጣት አለበት በሚል ቅን ሃሳብ... Read more »

 ግጭት መፍቻዎችን ለሀገራዊ ሠላም

በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን ከዘመናዊው የዳኝነት ሥርዓት ጋር ባልተናነሰ መልኩ ማኅበረሰቡ ለዘመናት ሲጠቀምባቸው ቆይቷል፤ አሁንም እየተጠቀመባቸው ይገኛል:: በእነዚህ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች አማካኝነት ማኅበረሰቡ ፍትሕ አግኝቷል፤ እያገኘም ነው:: አሁን... Read more »

 መዝናኛዎችን በምልክት ቋንቋ የመደገፍ ጥረት

መስማት የተሳናቸው ወገኖች ማንኛውንም ነገር መሥራት እንደሚችሉ ለማሳየት ሥራውን የጀመረው ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ነው:: መስማት የተሳናቸው የወጣቶች የውዝዋዜ እና የቴአትር ክበብ የሚል ስያሜ ይዞ የወረዳዎችን ደጃፍ መርገጥ ጀመረ:: ‹‹መሥራት እንችላለን፤ አሠሩን!›› ብሎ... Read more »

 በማስተማር ዘዴዋ የብዙዎችን ቀልብ የሳበችው መምህርት ዙፋን

የተወለደችው አዲስ አበባ በተለምዶ አፍንጮ በር አካባቢ ነው፡፡ ተማሪ በነበረችበት ወቅት በቴአትር፣በውዝዋዜ እና በመሳሰሉት በክበባት ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ነበረች፡፡ ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተመርቃለች፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት... Read more »

ጥቅል ሕግ ለአካል ጉዳተኞች

 አካል ጉዳተኞች በመሠረተ ልማት ችግር፣ ትምህርት፣ በሥራ እና በሌሎች የአካታችነት እጦት ሳቢያ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተስፏቸው ሲገደብ በስፋት ይስተዋላል። ልዩ ችሎታቸውን ተጠቅሞ ከራሳቸው አልፈው ሀገር እንዲጠቅሙ የማድረጉ ሥራም የተቀዛቀዘ እንደሆነ ብዙዎችን... Read more »