የንግግር ሕክምና ፦‹‹በሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ መድኃኒት››

አብነት አባቡ (3ኛ ዓመት የካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ ድህረ ምረቃ ተማሪ)  የንግግር ሕክምና ምንድን ነው? ለምን ይጠቅማል? የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልገን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ለሚሉ ጥያቄዎች በተከታታይ ምላሽ ሰጥተናል። እነዚህን ጥያቄዎች በተገቢው መንገድ መልሼ... Read more »

ኦቲዝም እና የአዕምሮ እድገት ውስንነት

ኸይረናስ አብደላ (ሳይኮሎጂስት) ክፍል አንድ በብዙ ሰዎች ዘንድ ኦቲዝምን እና አእምሮ እድገት ውስንነትን በተወሰነ መልኩ ተመሳሳይ አድርጎ የመመልከት ልማድ ይስተዋላል። ይህ አመለካከት ደግሞ ጎላ ብሎ የሚታየው መናገር የማይችሉ (ቃል አልባ) (non- verbal... Read more »

የንግግር ሕክምና ለማድረግ ፍንጭ የሚሰጡ ምልክቶች

ከዚህ ቀደም ባስነበብኳችሁ ጽሁፍ የንግግር ሕክምናን ጠቀሜታ እና አስፈላጊነት በተመለከተ ሰፋ ያለ ትንታኔ ሰጥቼ ነበር። በዛሬው ጽሁፌ የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልጋችሁ ፍንጭ የሚሰጡ ምልክቶችን ይዤ ቀርቤያለሁ። ታዲያ እነዚህ ምልክቶች ብቻ ወደ ንግግር ሐኪም... Read more »

የአደንዛዥ እጽና የሚያስከትለው ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ ቀውስ

 ራስወርቅ ሙሉጌታ በየአስፋልቱ ዳርቻ በውሃ መያዣ ኮዳዎችና በተለያዩ ጨርቆች ቤንዚንና ማስቲሽ የሚስቡት ህጻናት ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ይገኛል። የእነሱ በአደባበይ ይፋ የወጣ ቢሆንም በየሁለተኛ ደረጃና በዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪ ወጣቶችም በከፍተኛ ደረጃ የአደንዛዥ እጽ... Read more »

የመጀመሪያዎቹን ፍለጋ

ግርማ መንግሥቴ በቅርብ አመታት ውስጥ እንደ “የመጀመሪያ” ያለሀጢያቱ የተሰቃየ ቃል የለም። ያለጥፋቱ እንዲጎሳቆል ብቻ ሳይሆን ያለአውዱ እንዲተረጎምና ከመደበኛ የቋንቋ አገልግሎቱ ውጪ እንዲሆን ተደርጓል። ይህ ሁሉ ይሆን ዘንድ ደግሞ ዋና ምክንያቱ ቃሉ የፖለቲካ... Read more »

ሥራ አጥነትና የሚያስከትለው ስነልቦናዊ ቀውስ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ስራ አጦችንና የምርጫ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ስራ ፈት የሆኑትን መለየት ቢያስቸግርም በኢትዮጵያ በከተማም ሆነ በገጠር በርካታ ስራ አልባ ወጣቶች መኖራቸው ያደባባይ ሚስጥር ነው። ስራ ፈትነት ደግሞ ከሚፈጥረው የኢኮኖሚ ችግር ባለፈ የሚያሳድረው... Read more »

ስሜት ቀስቃሽ ተንቀሳቃሽ ምስሎችና የሚያስከትሉት ተጽዕኖ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ለሰው ልጅ ህይወት መቃናትና የእለት ከእለት እንቅስቃሴን ቀላል በማድረግ ረገድ ቴክኖሎጂ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። በመረጃ ልውውጥ ረገድም ዛሬ አለም የደረሰችበት የቴክኖሎጂ ደረጃ በሰኮንዶች ውስጥ ለበርካታ ሰዎች በቀላሉ የፈለጉትን ማድረስ... Read more »

እንደ ጽዳቱ ሁሉ ትኩረት ለተማሪዎች ስነ ልቦና

 ራስወርቅ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ስርጭቱን ለመከላከል መንግሥት ከወሰዳቸው እርምጃዎች መካከል መደበኛውን የትምህርት እንቅስቃሴ ማቋረጥ አንዱ ነበር። ሆኖም የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሊከታተሉባቸው የሚችሉ ሁኔታዎችን ሲያመቻች ቆይቷል። በቅርቡም ተማሪዎች... Read more »

እንደ ጽዳቱ ሁሉ ትኩረት ለተማሪዎች ስነ ልቦና  ራስወርቅ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ስርጭቱን ለመከላከል መንግሥት ከወሰዳቸው እርምጃዎች መካከል መደበኛውን የትምህርት እንቅስቃሴ ማቋረጥ አንዱ ነበር። ሆኖም የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ተማሪዎች ትምህርታቸውን... Read more »

ኃላፊነትን መወጣት

 ራስወርቅ ሙሉጌታ ዛሬ ዛሬ በዓለም ላይ የምናያቸው አንዳንድ ግጭቶችና የተለያዩ ችግሮች የሚከሰቱት ሃላፊነት በጎደላቸው ሰዎች ስራና አንዳንዶችም ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው ነው። አንዳንድ ግዜም ሰዎች ከነፍስ ማጥፋት ጀምሮ ህሊና ካለው ፍጡር የማይጠበቅን ነገር... Read more »