የፋሽን ዲዛይነሯ የሰው ኃይል ልማት ግብ ማሳኪያው ተቋም

ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ለፋሽን ዘርፍ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል።በኢንዱስትሪ ፓርኮችና ከፓርኮቹ ውጪ ሆነው የቆዳና ቆዳ ውጤቶች፣ ባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃጨርቅ አልባሳት የሚያመርቱ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያዎች... Read more »

 ቬሎን በሀገርኛ

የሠርግ ጉዳይ ሲታሰብ ሙሽሪትን በእጅጉ ከሚያስጨንቋት መካከል በእለቱ የምትለብሰው ቬሎ ጉዳይ አንዱ ነው:: በየሙሽራ አልባሳት ገበያው የምትመለከታቸው ቬሎዎች የዓይን አዋጅ ይሆኑባታል:: የሠርግ ልብሶቹ ደግሞ በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ባለመሆናቸው ለገዥ ዋጋቸው የማይሞከር የሚሆንበት... Read more »

የወንዶች የውበት ሳሎን

የሰዎችን እይታና ውበት ከሚቀይሩ ነገሮች ውስጥ ፀጉርና አለባበስ ቀዳሚ መሆናቸውን ብዙዎች ይስማሙበታል። ለወትሮው ስለ ጸጉራቸው ውበትና ጤንነት ተጨንቀው እና ‹‹እንዴት እናድርገው›› ብለው በማሰብ ረጅም የሚባል ሰዓትን በውበት ሳሎን የሚያሳልፉት ሴቶች ናቸው ።... Read more »

አገልግሎት ነው፡፡ የፊት ቆዳ እንክብካቤ- የገበያው አማራጮች

የአንድን ሰው ውበት ከሚገልጹ እና ሰዎችም አብዝተው ከሚጨነቁበት ነገር ውስጥ የፊታቸው ቆዳ ነው፡፡ የሰዎች ፊት ጥርት ማለት ያላቸውን ውበት እና ሰላም እንደሚያሳይ ይገለጻል፡፡ ኮሪያውያን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሀገራት ከፊት ቆዳ እንክብካቤ ጋር... Read more »

ከ‹‹ቅንጡዎቹ›› ዝርዝር የሚመደቡት የቆዳ አልባሳት

ሰዎች ከቆዳ የተሠራ ልብስን ምርጫቸው የሚያደርጉት ረጅም ጊዜ የሚቆይና ጠንካራ በመሆኑ፣ አልያም ቅንጡ ልብስ የምንለው አይነት ተደርጎ በመወሰዱ መሆኑን ብዙዎች ሲያነሱ ይደመጣል። በቀደሙት ዓመታት የቆዳ አልባሳት እንደ ፋሽን በስፋት ተመራጭ ነበሩ። ይህ... Read more »

የቆዳ ውጤት የእጅ ቦርሳዎች

  ሀገራችን በቆዳ ሀብቷ በእጅጉ ትታወቃለች፡፡ ሀገሪቱ ለውጭ ገበያ ከምታቀርባቸው ምርቶች ውስጥ እነዚሁ የቆዳ ውጤት ምርቶች ይጠቀሳሉ፡፡ የቆዳ ውጤቶቹ በሌሎች ሀገሮች ዜጎች ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅ እና ተፈላጊ ናቸው ፡፡ ከእነዚህ የቆዳ ውጤቶች... Read more »

ሂውማን ሄርን – እንደ ሱስ

ጊዜው ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ውበታቸውን እንዲጠብቁና እንዲንከባከቡ በርካታ አማራጮች የቀረቡበት ነው። አሁን ላይ በተለያየ መንገድ ተዘጋጅተው ለገበያ የቀረቡ ሰው ሰራሽ መዋቢያዎች ተቀባይነት ማግኘትም ችለዋል፤ የዚህ ምክንያት ደግሞ ፋሽን ከመከተል ጋር በቀጥታ የሚያያዝ... Read more »

የጸጉር ቀለም-ሌላኛው የሴቶች ውበት መገለጫ

በቤት ውስጥ እናቶችም ሆኑ ወጣት ሴቶች ከተለያዩ ግብዓቶች ጋር በመቀላቀል ሒናን ጸጉራቸውን ይቀባሉ። አገልግሎቱም እናቶች በጸጉራቸው ላይ ብቅብቅ ያሉ ሽበቶችን ለማጥቆር የሚጠቀሙ ነው። የጸጉር ቀለም መቀባት ያልፈለጉ ሴቶች ሒናን ምርጫቸው ያደርጋሉ። ነገር... Read more »

ዘመናዊ የቅንድብ አሰራር – «ኦምብሬ»

የሴት ልጅ ውበት በብዙ መንገድ ይገለጻል፤ እንደየሰው ምርጫም ይለያያል፡፡ በሀገራችንም የሴት ልጅ ውበት በተለያየ መልኩ ይደነቃል፤ አንዳንዶች ምንም የማይወጣላት ውብ መሆኗን ሲገልጹ ‹‹ ልቅም ያለች ቆንጆ›› ይሏታል፡፡ ሴቶቹም የተፈጥሮ ውበታቸውን ለመጠበቅ፣ ይበልጥ... Read more »

 የሴቶች መዋቢያ- ‹‹እንሶስላ›› ወይም ‹‹ሂና››

‹‹እንሶስላ›› ወይም ‹‹ሂና›› በመባል የሚታወቀው መዋቢያ እንደየአካባቢ መጠሪያው ይለያያል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ‹‹እንሶስላ›› በመባል የሚጠራ ሲሆን፤ በተለያዩ አካባቢዎች ደግሞ ‹‹ሂና›› በሚል መጠሪያ ይታወቃል። ‹‹እንሶስላ›› በተለይ በሰሜኑ የሀገራችንን ክፍል የሚበቅል ተክል ሲሆን፤ ለመዋቢያነት... Read more »