የአዲስ ዓመት ባለ ታሪኮች

ዓመተ ምሕረት ከቀየርን እነሆ ዛሬ 19ኛ ቀናችን ነው። መስከረም ዘመን የሚቀየርበት ወር ስለሆነ ሙሉውን ‹‹አዲስ ዓመት›› ተብሎ ይጠራል። በታሪክ ውስጥ ደግሞ ዓመተ ምሕረት ትልቅ ቦታ አለው። በምንጠቅሳቸው ታሪኮች ውስጥ ‹‹ከ…ዓመታት በፊት›› የምንለው... Read more »

 ዲፕሎማት እና የታሪክ ምሁሩ

ስለኢትዮጵያ ቀደምት ታሪኮች ሲጠቀስ የእኝህን ምሁር ስም መጥቀስ የተለመደ ነው። በብዙ የታሪክ ድርሳናት ውስጥ የእርሳቸው መጻሕፍት ምንጭ ተደርገው ይጠቀሳሉ። ‹‹ከንግሥት ሳባ እስከ ዓድዋ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ጀምሮ የኢትዮጵያን የጥንት፣ የመካከለኛው ዘመን እና ዘመናዊ... Read more »

 የመስከረም ሁለት 50ኛ ዓመት

ኢትዮጵያ ንጉሣዊ ሥርዓትን ካስወገደች እነሆ ዘንድሮ 50ኛ ዓመትን አስቆጠረች፡፡ ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ አስተዳደር ካስወገደች ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጠረች ማለት ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ታሪክ ማርሽ ቀያሪ የሆነው፤ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም... Read more »

በባዶ እግር የተጻፈው የወርቅ ታሪክ

አንድ ለስፖርት ቅርብ ያልሆነ ሰው ‹‹አበበ ቢቂላ ምንድነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹ሯጭ›› ማለቱ ግልጽ ነው። እንዲያውም አንድ ማሳያ እንጥቀስ። እሸቱ መለሰ የሚባለው የ‹‹ዩትዩብ›› ፕሮግራሞች አዘጋጅ በአንድ ፕሮግራሙ የገጠር አርሶ አደሮችን ወግ እያሳየ ነበር።... Read more »

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዓለም ታሪክ

የብዙ ነገሮች ማርሽ ቀያሪ ሆኗል። ከታሪክ እና ፖለቲካ ውጭ ባሉ ጉዳዮች ሳይቀር ‹‹ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ….›› ማለት የተለመደ ነው። ምክንያቱም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ዓለም የተለየ ቅርጽ ይዛለች። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ... Read more »

 የአፍሪካ እግር ኳስ አባት

ስሙ የሚነሳው በታሪክ ለማስታወስ ብቻ አይደለም። በዜና እና በእግር ኳስ ትንተና ፕሮግራሞች ውስጥ ሁሉ ስሙ ይነሳል። ድል የራቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ‹‹በእሱ ጊዜ ቀረ›› ለማለት ይመስላል የስፖርት ጋዜጠኞች የዚህን ሰው ስም በተደጋጋሚ... Read more »

አንድ አምሳል፤ በአንድ ቀን

እነሆ ዛሬ 180ኛ ዓመት ተቆጠረ:: ከ180 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ነሐሴ 12 ቀን 1836 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ተወለዱ:: አጼ ምኒልክ ከኢትዮጵያ ነገሥታት ሁሉ ስማቸው ጎልቶ ይጠቀሳል::... Read more »

 የቱሪዝሙ አባት

በሀገራዊ ውለታቸው ልክ አልተዘመረላቸውም:: ኢትዮጵያን በዓለም አስተዋውቀዋል:: ኢትዮጵያ በዓለም የምትታወቅበትን 13ኛ ወር በዓለም አቀፉ ቋንቋ እንግሊዘኛ አስተዋውቀዋል:: እኚህ የቱሪዝም አባት ሀብተሥላሴ ታፈሰ ናቸው:: የታሪክ አጋጣሚ ሆነና የዓመቱ 12ኛው ወር በሆነው በወርሐ ነሐሴ... Read more »

ሳምንቱን በታሪክ ያቺ የድሬ ሌሊት

ከዛሬ 18 ዓመታት በፊት ሐምሌ 28 ቀን 1998 ዓ.ም ሌሊቱን በድሬዳዋ ከተማ ከባድ ዝናብ ሲዘንብ አደረ። ከባድ ጎርፍ ተከሰተ። የተከሰተው ጎርፍ ግን አደገኛ ጎርፍ ነበር። መላው ኢትዮጵያን ለሀዘን የዳረገ አደጋ ተከሰተ። እነሆ... Read more »

 የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ

ኢትዮጵያ ልክ እንደ አውሮፓና ሌሎች የዓለም ሀገራት ሁሉ ለሺህ ዘመናት በንጉሣዊ ሥርዓት ስትተዳደር ቆይታለች። በእነዚህ ነገሥታቶቿ የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት እና የሀገር ግንባታ የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። በእነዚህ ነገሥታቶቿ ታፍራና ተከብራ፣ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ... Read more »