
በአገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች በፍጥነት እያደገ ከመጣው የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለመመለስ መንግስት ከሚያካሂደው የቤቶች ልማት በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታመናል። ለእዚህም የሚጠበቀውን ያህል ባይሆንም፣ የሪልስቴት ዘርፍ በቤቶች ልማት ላይ የራሱን... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ለስራ፣ ለጎብኚዎቿና እንግዶቿ የምትመች ለማድረግ እየተሰራ ነው። ከተማዋ የሀገሪቱ መዲና ብቻ አይደለችም፤ የአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። የኮሪደር... Read more »

አዲስ አበባን ለዜጎቿ ምቹ እና ስማርት ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ ታቅዶ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ አንደኛውን ምዕራፍ በማጠናቀቅ ወደ ሁለተኛ ምዕራፍ ሥራ ተገብቷል። የኮሪደር ልማቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅጣጫ ሰጪነት... Read more »

አቶ ተፈራ በዬራ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የከተማና መሠረተ ልማት ተመራማሪ ኢትዮጵያ ከተሜነት በፍጥነት እየተስፋፋባቸው ከሚገኙ ሀገሮች አንዷ ናት። መረጃዎች የሚያመለክቱትም ይህንኑ ነው፤ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ የከተሞች ምጣኔ 25 በመቶ አካባቢ... Read more »

በመዲናዋ አዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ከተጀመሩት የኮሪደር ልማት ግንባታዎች አንዱ የቦሌ ድልድይ መገናኛ ኮሪደር ልማት አንዱ ነው። በመዲናዋ ሰፊው ጎዳና ላይ የተካሄደው ይህ ግንባታ፣ ለትራፊክ ፍሰት ምቹ በሆነ መንገድ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት... Read more »

ከተማን መልሶ የማልማት ተግባር ከተማ ነክ ችግሮችን ለማቃለል፣ የኑሮ ደረጃን ለማሻሻልና የተፋጠነ የከተማ ለውጥና ብቃት ያለው የመሬት አጠቃቀምን ማስገኘት ታስቦ የሚፈፀም መሆኑን የከተማ ፕላን አዋጅ ቁጥር 574/2000 ያመላክታል፡፡ አዋጁ የከተማ እድሳትን፣ ማሻሻልን፣... Read more »

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ እየቀየረ ይገኛል:: ከተማዋ በመሠረተ ልማት ዝርጋታ በኩል ይታይባት የነበረውን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት እያስቻለ ነው:: በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት የከተማዋን ዋና ዋና ማዕከላትና የቱሪስት... Read more »

ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግና ለመሸጋገር ለምታደርገው ጉዞ የባቡር መሠረተ ልማት ወሳኝ የልማት አንቀሳቃሽ እንደሆነ ታምኖበታል። በመሆኑም ዘርፉን ለማሳደግ የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎችን በማከናወን ላይ ትገኛለች። በሀገር ውስጥ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲሳለጡና ከዓለም ጋር ያላትን... Read more »
ሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የሕዝቡንና የልማቱን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለመመለስ በውሃ፣ በንፋስና በፀሐይ ኃይል ልማት ላይ በስፋት እየሰራች ትገኛለች። ከአምስት ሺ ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚያመነጭ የሚጠበቀውና በተወሰኑ ተርባይኖቹም ኃይል ወደ ማመንጨት... Read more »

ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል በስፋት ማመንጨት የሚያስችሏት ሰፊ የውሃ፣ የንፋስ፣ የጸሀይ እንዲሁም የጂኦተርማል ሀብት እንዳላት ይታወቃል። ሀገሪቱ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ሃይል ፍላጎቷን ለማርካትም በእነዚህ በተለይ የውሃ፣ የንፋስና የጸሀይ ሃይል ሀብቶቿን በመጠቀም የኤሌክትሪከ ሃይል... Read more »