ሕክምና ከመስጠት ባሻገር ሰብዓዊነት የጎላበት የባለሙያዎች ስብስብ

ለአንድ ተቋም መመስረት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ምክንያቶች የአንድን ሰው ሀሳብ እና ጊዜ ከመውሰድ፣ ለብቻ ከመብሰልሰል አልፎ ምናልባትም በሌሎች ልብ ውስጥ ጭምር ያሉ ጉዳዮች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ይሁንና ሀሳቡን አንድ ሰው ደፍሮ... Read more »

የ«ባሊ» ርክክብ- በጉጂ ኦሮሞ

ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክ፣ የተፈጥሮና የቅርስ ሀብቶች በስፋት ከሚገኝባቸው ቀዳሚ ሀገራት ተርታ ትመደባለች። ይሁን እንጂ እነዚህን ሀብቶች በሚፈለገው መጠን የማስተዋወቅ፣ የማልማትና ከሀብቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አቅም አሁንም ድረስ እንዳልጎለበተ ይታመናል። ሀገሪቱ ለዓለም በኪነ... Read more »

 ጌዴኦ-የማኅበረሰቡ እሴቶች

የጌዴኦ ማኅበረሰብ ውብ ባሕል፣ ተፈጥሮ ታሪክና ልዩ ልዩ እሴቶች ካላቸው የኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። በያዝነው 2016 ዓ.ም ባሕላዊ መልከዓ ምድሩን ጨምሮ የማኅበረሰቡን ጥንታዊ እሴቶች በዩኔስኮ ማስመዝገብ ተችሏል። ከቀናት በፊት ደግሞ ዓመታዊው... Read more »

“አፊኒ” – የሲዳማ ባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት

ሀገራችን የአያሌ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሙዚየም በመባል ትታወቃለች። እነዚህ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተለያዩ ባሕሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነዚህ ባሕላዊ እሴቶች በርካታ ፋይዳ አላቸው። ከእነዚህም መካከልም ግጭት ለመፍቻ የሚያገለግሉ ባሕላዊ እሴቶች ይጠቀሳሉ። በሀገሪቱ በርካታ... Read more »

 “ስለ እናት” – እንደ እናት

በተለያዩ አበቦችና እፅዋት በተዋበውና በተንጣለለው ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚያማምሩ ሕፃናት ይጫወታሉ፡፡ ከውቡ መናፈሻ ትዕይዩ ተሰድረው የተሰሩት ቤቶች ጥግ ላይ የቆሙ ታዳጊዎች ደግሞ ያወካሉ፤ ይላፋሉ፡፡ አንድ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለበት ጎረምሳ ደግሞ ዊልቸሩን... Read more »

 የማቲዎስ ምትክ ቤተሰቦችን ማፍራት የቻለው የ20 አመት ተቋም

የመረዳዳትና ለተቸገሩ ሰዎች የመድረስ ባህል ኢትዮጵያ ውያን ከሚታወቁባቸው መገለጫዎቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህ ባህል ከራስ አልፎ ለሌሎች ተስፋ መሆን የቻሉ ተቋማት እንዲገነቡ እያደረገም ነው፡፡ እነዚህ ተቋማትም መነሻቸው ለሌሎች መትረፍ ነውና በትጋትና በለውጥ... Read more »

 የጎዳና ተዳዳሪዎችን በዘላቂነት የማቋቋም በጎ ተግባር

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚከሰቱ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሚፈጥሯቸው ማኅበራዊ ቀውሶች መካከል አንዱ የጎዳና ተዳዳሪነት ነው፡፡ ይህ ችግር በኢትዮጵያም በሰፊው ተንሰራፍቶ የሚታይ ማኅበራዊ ቀውስ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በ11 ዋና ዋና ከተሞች ከ89ሺ በላይ... Read more »

 የጉሙዝ ብሔረሰብ-  ባህላዊ የጋብቻ ሥርዓት

የቱሪዝም ሚኒስቴር ከወራት በፊት የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ሀገር አቀፍ አውደ ርእይ ማካሄዱ ይታወሳል። በመድረኩም ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የባህል፣ የቱሪዝም ሀብቶቻቸውን ያስተዋወቁ በርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። ከእነዚህ ውስጥ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አንዱ ነው። ክልሉ... Read more »

 አብሮነት – ለኢትዮጵያዊ ብዝሀነት

ከሰው ልጅ ባህርያት መካከል አንዱ አብሮነት ነው። አብሮ መሥራት፣ አብሮ መንቀሳቀስ … አብሮ መኖር የሰው ባህርያትና ድርጊቶች ናቸው። የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናት ባለሙያዎችም ሰው በባህሪው ማኅበራዊ ፍጡር በመሆኑ ብቻውን ከመኖር ይልቅ አብሮ መኖርን... Read more »

 ዘመናትን ያስቆጠረው የበጎነት ምግባር- ተቋማዊ አደረጃጀቱ ሲፈተሽ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ በመሳተፍ አንድነታችንና ሰብዓዊነታቸውን እንደሚገልጹ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዓለምአቀፍ በጎ ፍቃደኞች በተለያዩ ሀገራት በመዘዋወር በህክምና ፣ በትምህርት ፣ የአየር ንብረትና አካባቢን በመጠበቅና... Read more »