ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ብዙነሽ ዳባ እኤአ በ2014ቱ የቦስተን ማራቶን ከሁለት ኬንያውያን አትሌቶች ጋር እልህ አስጨራሽ ፉክክር አድርጋ ሁለተኛ ሆና ነበር ያጠናቀቀችው። በዚያ ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ሪታ ጂፕቶ ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቋ ይታወቃል። ሦስተኛ ሆና... Read more »
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘው የሃላባ ዞን በእግር ኳስ ስፖርት የታዳጊ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ በየደረጃው በተለየ ትኩረት እየተሠራ ይገኛል። ይህን የዞኑን እንቅስቃሴውን ይበልጥ የሚያነቃቃና በአካባቢው የሚታየውን የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ችግር የሚቀርፍ ዘመናዊ ስታድየም እየተገነባም... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሚቀጥለው ወር ለሚያካሂደው የፕሬዚዳንትና ሥራ አስፈጻሚዎች ኮሚቴ ምርጫ ክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮችን በመወከል የሚወዳደሩ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል:: በፕሬዚዳንትነት ለመመረጥ የቀድሞ አትሌቶችን ጨምሮ፣ ሰባት እጩዎች ሲቀርቡ ለሥራ አስፈጻሚነት 21 እጩዎች ቀርበዋል::... Read more »
በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲንየም ደረጃ ከተሰጣቸው የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የቫሌንሲያ ማራቶን ከቀናት በኋላ ይካሄዳል። በማራቶን ስመጥር መሆን የቻሉ ታላላቅ አትሌቶችን የሚያሳትፈው ይህ የማራቶን ውድድር ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያስተናግድ የሚጠበቅ ሲሆን፤ በስፖርቱ ቤተሰብ... Read more »
በናይጄሪያ ዋና ከተማ አቢጃን አስተናጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአፍሪካ ጦር ኃይሎች (ሚሊታሪ) ስፖርት ፌስቲቫል ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች። ሃምሳ አለቃ ወርቅውሃ ጌታቸው ሜዳሊያውን ያጠለቀች አትሌት ነች። በውድድሩ ከተለያዩ የአፍሪካ... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ባህሎች ባለቤት መሆኗ የበርካታ ባህላዊ ጨዋታዎችና ስፖርቶች ሀብታም እንድትሆን አድርጓታል:: በሀገሪቱ ጥናት 292 የሚሆኑ ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎች ቢኖሩም ሕግና ደንብ ወጥቶላቸው ውድድሮች የሚካሄዱት ግን በ11 የስፖርት ዓይነቶች ብቻ ነው:: እነዚህም... Read more »
በአንድ ወቅት በቻይና የተነሳው የእግር ኳስ አብዮት የዓለምን ትኩረት ስቦ ነበር። የሩቅ ምስራቋ አገር ቻይና ሱፐር ሊጓን የዓለም ከዋክብት ተጫዋቾች መገኛና የድንቅ የእግር ኳስ መናኸሪያ የመሆን ውጥን ይዛ ነበር የተነሳችው። አገሪቷ ይህን... Read more »
የሞተር ስፖርት በኢትዮጵያ ቀደምትና ግማሽ ክፍለ ዘመን ካስቆጠሩት ጥቂት ስፖርቶች አንዱ ነው። የሞተር ስፖርት ውድድሮች በኢትዮጵያ በ1930ዎቹ መጀመሪያ ላይ በውጪ ሀገር ዲፕሎማቶች አማካኝነት ይካሄዱ እንደነበር የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለያየ መልኩ በአዲስ አበባና... Read more »
በሞሮኮ አስተናጋጅነት ከዓመት በኋላ ታህሳስ ወር ላይ ለሚካሄደው 35ኛ የአፍሪካ ዋንጫ 48 ሀገራት በ12 ምድቦች ተከፍለው የማጣሪያ ውድድራቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል:: ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተጠናቀው 24ቱ ተሳታፊ ሀገራት ተለይተዋል:: ኢትዮጵያም ካደረገቻቸው... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ በተለያዩ ዘርፎች የዓመቱን ምርጥ አትሌቶች የመጨረሻ ሁለት እጩዎች ይፋ ሲያደርግ የኦሊምፒክ ማራቶን ቻምፒዮኑ ታምራት ቶላ ከቤት ውጪ ውድድሮች ዘርፍ ላይ መካተቱ ይታወቃል። የዓለም አትሌቲክስ ከቀናት በፊት የዓመቱን ወጣት ኮከብ አትሌቶች... Read more »